Surah ዐበሰ

አማርኛ Muhammad Sadiq & Sani Habib

Surah ዐበሰ - Aya count 42
Facebook Twitter Google+ Pinterest Reddit StumbleUpon Linkedin Tumblr Google Bookmarks Email
عَبَسَ وَتَوَلَّىٰ ( 1 ) ዐበሰ - Aya 1
ፊቱን አጨፈገገ፤ ዞረም፡፡ ዐበሰ - Aya 1
أَن جَاءَهُ الْأَعْمَىٰ ( 2 ) ዐበሰ - Aya 2
ዕውሩ ስለ መጣው፡፡ ዐበሰ - Aya 2
وَمَا يُدْرِيكَ لَعَلَّهُ يَزَّكَّىٰ ( 3 ) ዐበሰ - Aya 3
ምን ያሳውቅሃል? (ከኀጢአቶቹ) ሊጥራራ ይከጀላል፡፡ ዐበሰ - Aya 3
أَوْ يَذَّكَّرُ فَتَنفَعَهُ الذِّكْرَىٰ ( 4 ) ዐበሰ - Aya 4
ወይም ሊገሠጽ ግሠጼይቱም ልትጠቅመው (ይከጀላል)፡፡ ዐበሰ - Aya 4
أَمَّا مَنِ اسْتَغْنَىٰ ( 5 ) ዐበሰ - Aya 5
የተብቃቃው ሰውማ፤ ዐበሰ - Aya 5
فَأَنتَ لَهُ تَصَدَّىٰ ( 6 ) ዐበሰ - Aya 6
አንተ ለእርሱ (ለእምነቱ በመጓጓት) በፈገግታ ትቀበለዋለህ፡፡ ዐበሰ - Aya 6
وَمَا عَلَيْكَ أَلَّا يَزَّكَّىٰ ( 7 ) ዐበሰ - Aya 7
ባይጥራራ (ባያምን) ባንተ ላይ ምንም የሌለብህ ስትኾን፡፡ ዐበሰ - Aya 7
وَأَمَّا مَن جَاءَكَ يَسْعَىٰ ( 8 ) ዐበሰ - Aya 8
እየገሰገሰ የመጣህ ሰውማ፤ ዐበሰ - Aya 8
وَهُوَ يَخْشَىٰ ( 9 ) ዐበሰ - Aya 9
እርሱ (አላህን) የሚፈራ ሲኾን፤ ዐበሰ - Aya 9
فَأَنتَ عَنْهُ تَلَهَّىٰ ( 10 ) ዐበሰ - Aya 10
አንተ ከእርሱ ትዝዘናጋለህ፡፡ ዐበሰ - Aya 10
كَلَّا إِنَّهَا تَذْكِرَةٌ ( 11 ) ዐበሰ - Aya 11
ተከልከል፡፡ እርሷ ማስገንዘቢያ ናት፡፡ ዐበሰ - Aya 11
فَمَن شَاءَ ذَكَرَهُ ( 12 ) ዐበሰ - Aya 12
የሻም ሰው (ቁርኣኑን) ያስታውሰዋል፡፡ ዐበሰ - Aya 12
فِي صُحُفٍ مُّكَرَّمَةٍ ( 13 ) ዐበሰ - Aya 13
በተከበሩ ጽሑፎች ውስጥ ነው፡፡ ዐበሰ - Aya 13
مَّرْفُوعَةٍ مُّطَهَّرَةٍ ( 14 ) ዐበሰ - Aya 14
ከፍ በተደረገች ንጹሕ በተደረገች (ጽሑፍ ውስጥ ነው)፡፡ ዐበሰ - Aya 14
بِأَيْدِي سَفَرَةٍ ( 15 ) ዐበሰ - Aya 15
በጸሐፊዎቹ (መላእክት) እጆች (ንጹሕ የተደረገች)፡፡ ዐበሰ - Aya 15
كِرَامٍ بَرَرَةٍ ( 16 ) ዐበሰ - Aya 16
የተከበሩና ታዛዦች በኾኑት (ጸሐፊዎች እጆች)፡፡ ዐበሰ - Aya 16
قُتِلَ الْإِنسَانُ مَا أَكْفَرَهُ ( 17 ) ዐበሰ - Aya 17
ሰው ተረገመ፤ ምን ከሓዲ አደረገው? ዐበሰ - Aya 17
مِنْ أَيِّ شَيْءٍ خَلَقَهُ ( 18 ) ዐበሰ - Aya 18
(ጌታው) በምን ነገር ፈጠረው? (አያስብምን?) ዐበሰ - Aya 18
مِن نُّطْفَةٍ خَلَقَهُ فَقَدَّرَهُ ( 19 ) ዐበሰ - Aya 19
ከፍትወት ጠብታ ፈጠረው፤ መጠነውም፡፡ ዐበሰ - Aya 19
ثُمَّ السَّبِيلَ يَسَّرَهُ ( 20 ) ዐበሰ - Aya 20
ከዚያም (መውጫ) መንገዱን አገራው፡፡ ዐበሰ - Aya 20
ثُمَّ أَمَاتَهُ فَأَقْبَرَهُ ( 21 ) ዐበሰ - Aya 21
ከዚያም ገደለው፤ እንዲቀበርም አደረገው፡፡ ዐበሰ - Aya 21
ثُمَّ إِذَا شَاءَ أَنشَرَهُ ( 22 ) ዐበሰ - Aya 22
ከዚያም (ማንሳቱን) በሻ ጊዜ ያስነሳዋል፡፡ ዐበሰ - Aya 22
كَلَّا لَمَّا يَقْضِ مَا أَمَرَهُ ( 23 ) ዐበሰ - Aya 23
በእውነት ያንን (ጌታው) ያዘዘውን ገና አልፈጸመም፡፡ ዐበሰ - Aya 23
فَلْيَنظُرِ الْإِنسَانُ إِلَىٰ طَعَامِهِ ( 24 ) ዐበሰ - Aya 24
ሰውም ወደ ምግቡ ይመልከት፡፡ ዐበሰ - Aya 24
أَنَّا صَبَبْنَا الْمَاءَ صَبًّا ( 25 ) ዐበሰ - Aya 25
እኛ ውሃን ማንቧቧትን ያንቧቧን መኾናችንን፡፡ ዐበሰ - Aya 25
ثُمَّ شَقَقْنَا الْأَرْضَ شَقًّا ( 26 ) ዐበሰ - Aya 26
ከዚያም ምድርን (በደካማ ቡቃያ) መሰንጠቅን የሰነጠቅን፤ ዐበሰ - Aya 26
فَأَنبَتْنَا فِيهَا حَبًّا ( 27 ) ዐበሰ - Aya 27
በውስጧም እኽልን ያበቀልን፤ ዐበሰ - Aya 27
وَعِنَبًا وَقَضْبًا ( 28 ) ዐበሰ - Aya 28
ወይንንም፤ እርጥብ ያበቀልን፤ ዐበሰ - Aya 28
وَزَيْتُونًا وَنَخْلًا ( 29 ) ዐበሰ - Aya 29
የዘይት ወይራንም ዘንባባንም፤ ዐበሰ - Aya 29
وَحَدَائِقَ غُلْبًا ( 30 ) ዐበሰ - Aya 30
ጭፍቆች አትክልቶችንም፤ ዐበሰ - Aya 30
وَفَاكِهَةً وَأَبًّا ( 31 ) ዐበሰ - Aya 31
ፍራፍሬንም ገለባንም፤ (ያበቀልን መኾናችንን ይመልከት)፡፡ ዐበሰ - Aya 31
مَّتَاعًا لَّكُمْ وَلِأَنْعَامِكُمْ ( 32 ) ዐበሰ - Aya 32
ለእናንተም ለእንስሶቻችሁም መጠቀሚያ ይኾን ዘንድ (ይህን ሠራን)፡፡ ዐበሰ - Aya 32
فَإِذَا جَاءَتِ الصَّاخَّةُ ( 33 ) ዐበሰ - Aya 33
አደንቋሪይቱም (መከራ) በመጣች ጊዜ፤ ዐበሰ - Aya 33
يَوْمَ يَفِرُّ الْمَرْءُ مِنْ أَخِيهِ ( 34 ) ዐበሰ - Aya 34
ሰው ከወንድሙ በሚሸሽበት ቀን፤ ዐበሰ - Aya 34
وَأُمِّهِ وَأَبِيهِ ( 35 ) ዐበሰ - Aya 35
ከናቱም ካባቱም፤ ዐበሰ - Aya 35
وَصَاحِبَتِهِ وَبَنِيهِ ( 36 ) ዐበሰ - Aya 36
ከሚስቱም ከልጁም፤ ዐበሰ - Aya 36
لِكُلِّ امْرِئٍ مِّنْهُمْ يَوْمَئِذٍ شَأْنٌ يُغْنِيهِ ( 37 ) ዐበሰ - Aya 37
ከእነርሱ ለየሰው ሁሉ በዚያ ቀን (ከሌላው) የሚያብቃቃው ኹነታ አልለው፡፡ ዐበሰ - Aya 37
وُجُوهٌ يَوْمَئِذٍ مُّسْفِرَةٌ ( 38 ) ዐበሰ - Aya 38
ፊቶች በዚያ ቀን አብሪዎች ናቸው፤ ዐበሰ - Aya 38
ضَاحِكَةٌ مُّسْتَبْشِرَةٌ ( 39 ) ዐበሰ - Aya 39
ሳቂዎችም ተደሳቾችም ናቸው፡፡ ዐበሰ - Aya 39
وَوُجُوهٌ يَوْمَئِذٍ عَلَيْهَا غَبَرَةٌ ( 40 ) ዐበሰ - Aya 40
ፊቶችም በዚያ ቀን በላያቸው ላይ ትቢያ አልለባቸው፤ ዐበሰ - Aya 40
تَرْهَقُهَا قَتَرَةٌ ( 41 ) ዐበሰ - Aya 41
ጥቁረት ትሸፍናቸዋለች፤ ዐበሰ - Aya 41
أُولَٰئِكَ هُمُ الْكَفَرَةُ الْفَجَرَةُ ( 42 ) ዐበሰ - Aya 42
እነዚያ እነሱ ከሓዲዎቹ አመጸኞቹ ናቸው፡፡ ዐበሰ - Aya 42
Facebook Twitter Google+ Pinterest Reddit StumbleUpon Linkedin Tumblr Google Bookmarks Email

Select Translation

Select surah