Surah ል ከውሰር

አማርኛ Muhammad Sadiq & Sani Habib

Surah ል ከውሰር - Aya count 3
Facebook Twitter Google+ Pinterest Reddit StumbleUpon Linkedin Tumblr Google Bookmarks Email
إِنَّا أَعْطَيْنَاكَ الْكَوْثَرَ ( 1 ) ል ከውሰር - Aya 1
እኛ በጣም ብዙ በጎ ነገሮችን ሰጠንህ፡፡ ል ከውሰር - Aya 1
فَصَلِّ لِرَبِّكَ وَانْحَرْ ( 2 ) ል ከውሰር - Aya 2
ስለዚህ ለጌታህ ስገድ፤ (በስሙ) ሰዋም፡፡ ል ከውሰር - Aya 2
إِنَّ شَانِئَكَ هُوَ الْأَبْتَرُ ( 3 ) ል ከውሰር - Aya 3
ጠይህ (የሚጠላህ) እርሱ በእርግጥ (ዘሩ) የተቆረጠው ነው፡፡ ል ከውሰር - Aya 3
Facebook Twitter Google+ Pinterest Reddit StumbleUpon Linkedin Tumblr Google Bookmarks Email

Select Translation

Select surah