Surah አል ቃሪዓሕ

አማርኛ Muhammad Sadiq & Sani Habib

Surah አል ቃሪዓሕ - Aya count 11
Facebook Twitter Google+ Pinterest Reddit StumbleUpon Linkedin Tumblr Google Bookmarks Email
الْقَارِعَةُ ( 1 ) አል ቃሪዓሕ - Aya 1
ቆርቋሪይቱ (ጩኸት)፤ አል ቃሪዓሕ - Aya 1
مَا الْقَارِعَةُ ( 2 ) አል ቃሪዓሕ - Aya 2
ምን አስደናቂ ቆርቋሪ ናት! አል ቃሪዓሕ - Aya 2
وَمَا أَدْرَاكَ مَا الْقَارِعَةُ ( 3 ) አል ቃሪዓሕ - Aya 3
ቆርቋሪይቱም ምን እንደኾነች ምን አሳወቀህ? አል ቃሪዓሕ - Aya 3
يَوْمَ يَكُونُ النَّاسُ كَالْفَرَاشِ الْمَبْثُوثِ ( 4 ) አል ቃሪዓሕ - Aya 4
ሰዎች እንደ ተበታተነ ቢራቢሮ (ወይም ኩብኩባ) በሚኾኑበት ቀን፤ አል ቃሪዓሕ - Aya 4
وَتَكُونُ الْجِبَالُ كَالْعِهْنِ الْمَنفُوشِ ( 5 ) አል ቃሪዓሕ - Aya 5
ጋራዎችም እንደ ተነደፈ ሱፍ በሚኾኑበት (ቀን ልቦችን በድንጋጤ ትቆረቁራለች፡፡) አል ቃሪዓሕ - Aya 5
فَأَمَّا مَن ثَقُلَتْ مَوَازِينُهُ ( 6 ) አል ቃሪዓሕ - Aya 6
ሚዛኖቹ የከበዱለት ሰውማ፤ አል ቃሪዓሕ - Aya 6
فَهُوَ فِي عِيشَةٍ رَّاضِيَةٍ ( 7 ) አል ቃሪዓሕ - Aya 7
እርሱ በምትወደድ ኑሮ ውስጥ ይኾናል፡፡ አል ቃሪዓሕ - Aya 7
وَأَمَّا مَنْ خَفَّتْ مَوَازِينُهُ ( 8 ) አል ቃሪዓሕ - Aya 8
ሚዛኖቹም የቀለሉበት ሰውማ፤ አል ቃሪዓሕ - Aya 8
فَأُمُّهُ هَاوِيَةٌ ( 9 ) አል ቃሪዓሕ - Aya 9
መኖሪያው ሃዊያህ ናት አል ቃሪዓሕ - Aya 9
وَمَا أَدْرَاكَ مَا هِيَهْ ( 10 ) አል ቃሪዓሕ - Aya 10
እርሷም ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ? አል ቃሪዓሕ - Aya 10
نَارٌ حَامِيَةٌ ( 11 ) አል ቃሪዓሕ - Aya 11
(እርሷ) በጣም ተኳሳ እሳት ናት፡፡ አል ቃሪዓሕ - Aya 11
Facebook Twitter Google+ Pinterest Reddit StumbleUpon Linkedin Tumblr Google Bookmarks Email

Select Translation

Select surah