Surah አል ዘልዘላህ

አማርኛ Muhammad Sadiq & Sani Habib

Surah አል ዘልዘላህ - Aya count 8
Facebook Twitter Google+ Pinterest Reddit StumbleUpon Linkedin Tumblr Google Bookmarks Email
إِذَا زُلْزِلَتِ الْأَرْضُ زِلْزَالَهَا ( 1 ) አል ዘልዘላህ - Aya 1
ምድር (በኀይል) መንቀጥቀጥዋን በተንቀጠቀጠች ጊዜ፤ አል ዘልዘላህ - Aya 1
وَأَخْرَجَتِ الْأَرْضُ أَثْقَالَهَا ( 2 ) አል ዘልዘላህ - Aya 2
ምድር ሸክሞችዋን ባወጣችም ጊዜ፤ አል ዘልዘላህ - Aya 2
وَقَالَ الْإِنسَانُ مَا لَهَا ( 3 ) አል ዘልዘላህ - Aya 3
ሰውም ምን ኾነች? ባለ ጊዜ፤ አል ዘልዘላህ - Aya 3
يَوْمَئِذٍ تُحَدِّثُ أَخْبَارَهَا ( 4 ) አል ዘልዘላህ - Aya 4
በዚያ ቀን ወሬዎችዋን ትናገራለች፡፡ አል ዘልዘላህ - Aya 4
بِأَنَّ رَبَّكَ أَوْحَىٰ لَهَا ( 5 ) አል ዘልዘላህ - Aya 5
ጌታህ ለእርሷ በማሳወቁ ምክንያት፡፡ አል ዘልዘላህ - Aya 5
يَوْمَئِذٍ يَصْدُرُ النَّاسُ أَشْتَاتًا لِّيُرَوْا أَعْمَالَهُمْ ( 6 ) አል ዘልዘላህ - Aya 6
በዚያ ቀን ሰዎች ሥራዎቻቸውን (ምንዳዋን) እንዲያዩ ይደረጉ ዘንድ (እንደየሥራቸው) የተለያዩ ኾነው (ከመቆሚያው ስፍራ) ይመለሳሉ፡፡ አል ዘልዘላህ - Aya 6
فَمَن يَعْمَلْ مِثْقَالَ ذَرَّةٍ خَيْرًا يَرَهُ ( 7 ) አል ዘልዘላህ - Aya 7
የብናኝ ክብደት ያክልም መልካምን የሠራ ሰው ያገኘዋል፡፡ አል ዘልዘላህ - Aya 7
وَمَن يَعْمَلْ مِثْقَالَ ذَرَّةٍ شَرًّا يَرَهُ ( 8 ) አል ዘልዘላህ - Aya 8
የብናኝ ክብደት ያክልም ክፉን የሠራ ሰው ያገኘዋል፡፡ አል ዘልዘላህ - Aya 8
Facebook Twitter Google+ Pinterest Reddit StumbleUpon Linkedin Tumblr Google Bookmarks Email

Select Translation

Select surah