Surah አል ዐለቅ

አማርኛ Muhammad Sadiq & Sani Habib

Surah አል ዐለቅ - Aya count 19
Facebook Twitter Google+ Pinterest Reddit StumbleUpon Linkedin Tumblr Google Bookmarks Email
اقْرَأْ بِاسْمِ رَبِّكَ الَّذِي خَلَقَ ( 1 ) አል ዐለቅ - Aya 1
አንብብ በዚያ (ሁሉን) በፈጠረው ጌታህ ስም፡፡ አል ዐለቅ - Aya 1
خَلَقَ الْإِنسَانَ مِنْ عَلَقٍ ( 2 ) አል ዐለቅ - Aya 2
ሰውን ከረጋ ደም በፈጠረው (ጌታህ ስም)፡፡ አል ዐለቅ - Aya 2
اقْرَأْ وَرَبُّكَ الْأَكْرَمُ ( 3 ) አል ዐለቅ - Aya 3
አንብብ፤ ጌታህ በጣም ቸር ሲኾን፤ አል ዐለቅ - Aya 3
الَّذِي عَلَّمَ بِالْقَلَمِ ( 4 ) አል ዐለቅ - Aya 4
ያ በብርዕ ያስተማረ፡፡ አል ዐለቅ - Aya 4
عَلَّمَ الْإِنسَانَ مَا لَمْ يَعْلَمْ ( 5 ) አል ዐለቅ - Aya 5
ሰውን ያላወቀውን ሁሉ ያሳወቀ ሲኾን፡፡ አል ዐለቅ - Aya 5
كَلَّا إِنَّ الْإِنسَانَ لَيَطْغَىٰ ( 6 ) አል ዐለቅ - Aya 6
በእውነቱ ሰው ወሰንን ያልፋል፡፡ አል ዐለቅ - Aya 6
أَن رَّآهُ اسْتَغْنَىٰ ( 7 ) አል ዐለቅ - Aya 7
ራሱን የተብቃቃ (ባለ ሀብት) ኾኖ ለማየቱ፡፡ አል ዐለቅ - Aya 7
إِنَّ إِلَىٰ رَبِّكَ الرُّجْعَىٰ ( 8 ) አል ዐለቅ - Aya 8
መመለሻው ወደ ጌታህ ብቻ ነው፡፡ አል ዐለቅ - Aya 8
أَرَأَيْتَ الَّذِي يَنْهَىٰ ( 9 ) አል ዐለቅ - Aya 9
አየህን? ያንን የሚከለክለውን፡፡ አል ዐለቅ - Aya 9
عَبْدًا إِذَا صَلَّىٰ ( 10 ) አል ዐለቅ - Aya 10
ባሪያን በሰገደ ጊዜ፤ አል ዐለቅ - Aya 10
أَرَأَيْتَ إِن كَانَ عَلَى الْهُدَىٰ ( 11 ) አል ዐለቅ - Aya 11
አየህን? ንገረኝ (ተከልካዩ) በትክክለኛ መንገድ ላይ ቢኾን፤ አል ዐለቅ - Aya 11
أَوْ أَمَرَ بِالتَّقْوَىٰ ( 12 ) አል ዐለቅ - Aya 12
ወይም (ፈጣሪውን) በመፍራት ቢያዝ፤ አል ዐለቅ - Aya 12
أَرَأَيْتَ إِن كَذَّبَ وَتَوَلَّىٰ ( 13 ) አል ዐለቅ - Aya 13
አየህን? ንገረኝ (ከልካዩ) ቢያስተባብልና (ከእምነት) ቢሸሽ፤ አል ዐለቅ - Aya 13
أَلَمْ يَعْلَم بِأَنَّ اللَّهَ يَرَىٰ ( 14 ) አል ዐለቅ - Aya 14
አላህ የሚያይ መኾኑን አያውቅምን? አል ዐለቅ - Aya 14
كَلَّا لَئِن لَّمْ يَنتَهِ لَنَسْفَعًا بِالنَّاصِيَةِ ( 15 ) አል ዐለቅ - Aya 15
ይተው ባይከለከል አናቱን ይዘን እንጎትተዋለን፡፡ አል ዐለቅ - Aya 15
نَاصِيَةٍ كَاذِبَةٍ خَاطِئَةٍ ( 16 ) አል ዐለቅ - Aya 16
ውሸታም ስሕተተኛ የኾነችውን አናቱን፡፡ አል ዐለቅ - Aya 16
فَلْيَدْعُ نَادِيَهُ ( 17 ) አል ዐለቅ - Aya 17
ሸንጎውንም ይጥራ፡፡ አል ዐለቅ - Aya 17
سَنَدْعُ الزَّبَانِيَةَ ( 18 ) አል ዐለቅ - Aya 18
(እኛም) ዘበኞቻችንን እንጠራለን፡፡ አል ዐለቅ - Aya 18
كَلَّا لَا تُطِعْهُ وَاسْجُدْ وَاقْتَرِب ۩ ( 19 ) አል ዐለቅ - Aya 19
ይከልከል አትታዘዘው፡፡ ስገድም፤ (ወደ አላህ) ተቃረብም፡፡ አል ዐለቅ - Aya 19
Facebook Twitter Google+ Pinterest Reddit StumbleUpon Linkedin Tumblr Google Bookmarks Email

Select Translation

Select surah