Surah አል ፈጅር

አማርኛ Muhammad Sadiq & Sani Habib

Surah አል ፈጅር - Aya count 30
Facebook Twitter Google+ Pinterest Reddit StumbleUpon Linkedin Tumblr Google Bookmarks Email
وَالْفَجْرِ ( 1 ) አል ፈጅር - Aya 1
በጎህ እምላለሁ፡፡ አል ፈጅር - Aya 1
وَلَيَالٍ عَشْرٍ ( 2 ) አል ፈጅር - Aya 2
በዐሥር ሌሊቶችም፡፡ አል ፈጅር - Aya 2
وَالشَّفْعِ وَالْوَتْرِ ( 3 ) አል ፈጅር - Aya 3
በጥንዱም በነጠላውም፡፡ አል ፈጅር - Aya 3
وَاللَّيْلِ إِذَا يَسْرِ ( 4 ) አል ፈጅር - Aya 4
በሌሊቱም በሚኼድ ጊዜ፡፡ አል ፈጅር - Aya 4
هَلْ فِي ذَٰلِكَ قَسَمٌ لِّذِي حِجْرٍ ( 5 ) አል ፈጅር - Aya 5
በዚህ (መሓላ) ለባለ አእምሮ ታላቅ መሓላ አለበትን? አል ፈጅር - Aya 5
أَلَمْ تَرَ كَيْفَ فَعَلَ رَبُّكَ بِعَادٍ ( 6 ) አል ፈጅር - Aya 6
ጌታህ በዓድ እንዴት እንደ ሠራ አታውቅምን? አል ፈጅር - Aya 6
إِرَمَ ذَاتِ الْعِمَادِ ( 7 ) አል ፈጅር - Aya 7
በኢረም በባለ ረዣዢሚቱ አዕማድ፡፡ አል ፈጅር - Aya 7
الَّتِي لَمْ يُخْلَقْ مِثْلُهَا فِي الْبِلَادِ ( 8 ) አል ፈጅር - Aya 8
በዚያች ብጤዋ በአገሮች ውስጥ ያልተፈጠረ በኾነችው፡፡ አል ፈጅር - Aya 8
وَثَمُودَ الَّذِينَ جَابُوا الصَّخْرَ بِالْوَادِ ( 9 ) አል ፈጅር - Aya 9
በሰሙድም በእነዚያ በሸለቆው ቋጥኝን የቆረጡ በኾኑት፡፡ አል ፈጅር - Aya 9
وَفِرْعَوْنَ ذِي الْأَوْتَادِ ( 10 ) አል ፈጅር - Aya 10
በፈርዖንም ባለ ችካሎች በኾነው፡፡ አል ፈጅር - Aya 10
الَّذِينَ طَغَوْا فِي الْبِلَادِ ( 11 ) አል ፈጅር - Aya 11
በእነዚያ በአገሮች ላይ ግፍ የሠሩ፡፡ አል ፈጅር - Aya 11
فَأَكْثَرُوا فِيهَا الْفَسَادَ ( 12 ) አል ፈጅር - Aya 12
በእርሷም ውስጥ ጥፋትን ያበዙ በኾኑት (እንዴት እንደሠራ አታውቅምን?) አል ፈጅር - Aya 12
فَصَبَّ عَلَيْهِمْ رَبُّكَ سَوْطَ عَذَابٍ ( 13 ) አል ፈጅር - Aya 13
በእነርሱ ላይም ጌታህ የቅጣትን አለንጋ አወረደባቸው፡፡ አል ፈጅር - Aya 13
إِنَّ رَبَّكَ لَبِالْمِرْصَادِ ( 14 ) አል ፈጅር - Aya 14
ጌታህ በመጠባበቂያ ላይ ነውና፡፡ አል ፈጅር - Aya 14
فَأَمَّا الْإِنسَانُ إِذَا مَا ابْتَلَاهُ رَبُّهُ فَأَكْرَمَهُ وَنَعَّمَهُ فَيَقُولُ رَبِّي أَكْرَمَنِ ( 15 ) አል ፈጅር - Aya 15
ሰውማ ጌታው በሞከረው ጊዜ፣ ባከበረውና ባጣቀመውም (ጊዜ) «ጌታዬ አከበረኝ (አበለጠኝ)» ይላል፡፡ አል ፈጅር - Aya 15
وَأَمَّا إِذَا مَا ابْتَلَاهُ فَقَدَرَ عَلَيْهِ رِزْقَهُ فَيَقُولُ رَبِّي أَهَانَنِ ( 16 ) አል ፈጅር - Aya 16
በሞከረውና በእርሱ ላይ ሲሳዩን ባጠበበ ጊዜማ «ጌታዬ አሳነሰኝ» ይላል፡፡ አል ፈጅር - Aya 16
كَلَّا ۖ بَل لَّا تُكْرِمُونَ الْيَتِيمَ ( 17 ) አል ፈጅር - Aya 17
ይከልከል፤ ይልቁንም የቲምን አታከብሩም፡፡ አል ፈጅር - Aya 17
وَلَا تَحَاضُّونَ عَلَىٰ طَعَامِ الْمِسْكِينِ ( 18 ) አል ፈጅር - Aya 18
ድኻንም በማብላት ላይ አትታዘዙም፡፡ አል ፈጅር - Aya 18
وَتَأْكُلُونَ التُّرَاثَ أَكْلًا لَّمًّا ( 19 ) አል ፈጅር - Aya 19
የውርስንም ገንዘብ የመሰብሰብን አበላል ትበላላችሁ፡፡ አል ፈጅር - Aya 19
وَتُحِبُّونَ الْمَالَ حُبًّا جَمًّا ( 20 ) አል ፈጅር - Aya 20
ገንዘብንም ብዙን መውደድ ትወዳላችሁ፡፡ አል ፈጅር - Aya 20
كَلَّا إِذَا دُكَّتِ الْأَرْضُ دَكًّا دَكًّا ( 21 ) አል ፈጅር - Aya 21
ተዉ፤ ምድር ደጋግማ በተሰባበረች ጊዜ፤ አል ፈጅር - Aya 21
وَجَاءَ رَبُّكَ وَالْمَلَكُ صَفًّا صَفًّا ( 22 ) አል ፈጅር - Aya 22
መላእክትም ሰልፍ ሰልፍ ኾነው ጌታህ (ትዕዛዙ) በመጣ ጊዜ፤ አል ፈጅር - Aya 22
وَجِيءَ يَوْمَئِذٍ بِجَهَنَّمَ ۚ يَوْمَئِذٍ يَتَذَكَّرُ الْإِنسَانُ وَأَنَّىٰ لَهُ الذِّكْرَىٰ ( 23 ) አል ፈጅር - Aya 23
ገሀነምም በዚያ ቀን በተመጣች ጊዜ በዚያ ቀን ሰው (ጥፋቱን) ይገነዘባል፡፡ መገንዘብም ለእርሱ ከየቱ? አል ፈጅር - Aya 23
يَقُولُ يَا لَيْتَنِي قَدَّمْتُ لِحَيَاتِي ( 24 ) አል ፈጅር - Aya 24
«ዋ እኔ! ምነው በሕይወቴ (መልካምን ሥራ) ባስቀደምኩ ኖሮ» ይላል፡፡ አል ፈጅር - Aya 24
فَيَوْمَئِذٍ لَّا يُعَذِّبُ عَذَابَهُ أَحَدٌ ( 25 ) አል ፈጅር - Aya 25
በዚያ ቀንም የርሱን አቀጣጥ አንድም አይቀጣም፡፡ አል ፈጅር - Aya 25
وَلَا يُوثِقُ وَثَاقَهُ أَحَدٌ ( 26 ) አል ፈጅር - Aya 26
የእርሱንም አስተሳሰር አንድም አያስርም፡፡ አል ፈጅር - Aya 26
يَا أَيَّتُهَا النَّفْسُ الْمُطْمَئِنَّةُ ( 27 ) አል ፈጅር - Aya 27
(ለአመነች ነፍስም) «አንቺ የረካሺው ነፍስ ሆይ! አል ፈጅር - Aya 27
ارْجِعِي إِلَىٰ رَبِّكِ رَاضِيَةً مَّرْضِيَّةً ( 28 ) አል ፈጅር - Aya 28
«ወዳጅ ተወዳጅ ኾነሽ ወደ ጌታሽ ተመለሺ፡፡ አል ፈጅር - Aya 28
فَادْخُلِي فِي عِبَادِي ( 29 ) አል ፈጅር - Aya 29
«በባሮቼም ውስጥ ግቢ፡፡ አል ፈጅር - Aya 29
وَادْخُلِي جَنَّتِي ( 30 ) አል ፈጅር - Aya 30
ገነቴንም ግቢ፤» (ትባላለች)፡፡ አል ፈጅር - Aya 30
Facebook Twitter Google+ Pinterest Reddit StumbleUpon Linkedin Tumblr Google Bookmarks Email

Select Translation

Select surah