Surah አል ካፊሩን

አማርኛ Muhammad Sadiq & Sani Habib

Surah አል ካፊሩን - Aya count 6
Facebook Twitter Google+ Pinterest Reddit StumbleUpon Linkedin Tumblr Google Bookmarks Email
قُلْ يَا أَيُّهَا الْكَافِرُونَ ( 1 ) አል ካፊሩን - Aya 1
በላቸው «እናንተ ከሓዲዎች ሆይ! አል ካፊሩን - Aya 1
لَا أَعْبُدُ مَا تَعْبُدُونَ ( 2 ) አል ካፊሩን - Aya 2
«ያንን የምትግገዙትን (ጣዖት አሁን) አልግገዛም፡፡ አል ካፊሩን - Aya 2
وَلَا أَنتُمْ عَابِدُونَ مَا أَعْبُدُ ( 3 ) አል ካፊሩን - Aya 3
«እናንተም እኔ የምግገዛውን (አምላክም አሁን) ተገዢዎች አይደላችሁም፡፡ አል ካፊሩን - Aya 3
وَلَا أَنَا عَابِدٌ مَّا عَبَدتُّمْ ( 4 ) አል ካፊሩን - Aya 4
«እኔም ያንን የተገዛችሁትን (ወደፊት) ተገዢ አይደለሁም፡፡ አል ካፊሩን - Aya 4
وَلَا أَنتُمْ عَابِدُونَ مَا أَعْبُدُ ( 5 ) አል ካፊሩን - Aya 5
«እናንተም እኔ የምግገዛውን (ወደፊት) ተገዢዎች አይደላችሁም፡፡ አል ካፊሩን - Aya 5
لَكُمْ دِينُكُمْ وَلِيَ دِينِ ( 6 ) አል ካፊሩን - Aya 6
«ለእናንተ ሃይማኖታችሁ አልላችሁ፡፡ ለእኔም ሃይማኖቴ አለኝ፡፡ አል ካፊሩን - Aya 6
Facebook Twitter Google+ Pinterest Reddit StumbleUpon Linkedin Tumblr Google Bookmarks Email

Select Translation

Select surah