Surah አል ቲን

አማርኛ Muhammad Sadiq & Sani Habib

Surah አል ቲን - Aya count 8
Facebook Twitter Google+ Pinterest Reddit StumbleUpon Linkedin Tumblr Google Bookmarks Email
وَالتِّينِ وَالزَّيْتُونِ ( 1 ) አል ቲን - Aya 1
በበለስና በዘይት ወይራ እምላለሁ፡፡ አል ቲን - Aya 1
وَطُورِ سِينِينَ ( 2 ) አል ቲን - Aya 2
በሲኒን ተራራም፤ አል ቲን - Aya 2
وَهَٰذَا الْبَلَدِ الْأَمِينِ ( 3 ) አል ቲን - Aya 3
በዚህ በጸጥተኛው አገርም (እምላለሁ)፡፡ አል ቲን - Aya 3
لَقَدْ خَلَقْنَا الْإِنسَانَ فِي أَحْسَنِ تَقْوِيمٍ ( 4 ) አል ቲን - Aya 4
ሰውን በጣም በአማረ አቋም ላይ ፈጠርነው፡፡ አል ቲን - Aya 4
ثُمَّ رَدَدْنَاهُ أَسْفَلَ سَافِلِينَ ( 5 ) አል ቲን - Aya 5
ከዚያም (ከፊሉን) ከዝቅተኞች ሁሉ በታች አድርገን መለስነው፡፡ አል ቲን - Aya 5
إِلَّا الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ فَلَهُمْ أَجْرٌ غَيْرُ مَمْنُونٍ ( 6 ) አል ቲን - Aya 6
ግን እነዚያ ያመኑት መልካሞችንም የሠሩት ለእነርሱ ተቆራጭ ያልኾነ ምንዳ አልላቸው፡፡ አል ቲን - Aya 6
فَمَا يُكَذِّبُكَ بَعْدُ بِالدِّينِ ( 7 ) አል ቲን - Aya 7
ታዲያ ከዚህ በኋላ በፍርዱ ምን አስተባባይ አደረገህ? አል ቲን - Aya 7
أَلَيْسَ اللَّهُ بِأَحْكَمِ الْحَاكِمِينَ ( 8 ) አል ቲን - Aya 8
አላህ ከፈራጆች ሁሉ ይበልጥ ፈራጅ አይደለምን? (ነው)፡፡ አል ቲን - Aya 8
Facebook Twitter Google+ Pinterest Reddit StumbleUpon Linkedin Tumblr Google Bookmarks Email

Select Translation

Select surah