Surah አል አዕላ

አማርኛ Muhammad Sadiq & Sani Habib

Surah አል አዕላ - Aya count 19
Facebook Twitter Google+ Pinterest Reddit StumbleUpon Linkedin Tumblr Google Bookmarks Email
سَبِّحِ اسْمَ رَبِّكَ الْأَعْلَى ( 1 ) አል አዕላ - Aya 1
ከሁሉ በላይ የኾነውን ጌታህን ስም አሞግሥ፡፡ አል አዕላ - Aya 1
الَّذِي خَلَقَ فَسَوَّىٰ ( 2 ) አል አዕላ - Aya 2
የዚያን (ሁሉን ነገር) የፈጠረውን ያስተካከለውንም፡፡ አል አዕላ - Aya 2
وَالَّذِي قَدَّرَ فَهَدَىٰ ( 3 ) አል አዕላ - Aya 3
የዚያንም የወሰነውን፡፡ (ለተፈጠረለት ነገር) የመራውንም፡፡ አል አዕላ - Aya 3
وَالَّذِي أَخْرَجَ الْمَرْعَىٰ ( 4 ) አል አዕላ - Aya 4
የዚያንም ግጦሽን (ለምለም አድርጎ) ያወጣውን፡፡ አል አዕላ - Aya 4
فَجَعَلَهُ غُثَاءً أَحْوَىٰ ( 5 ) አል አዕላ - Aya 5
(ከዚያ) ደረቅ ጥቁር ያደረገውንም (አምላክ ስም አሞግስ)፡፡ አል አዕላ - Aya 5
سَنُقْرِئُكَ فَلَا تَنسَىٰ ( 6 ) አል አዕላ - Aya 6
(ቁርኣንን) በእርግጥ እናስነብብሃለን፤ አትረሳምም፡፡ አል አዕላ - Aya 6
إِلَّا مَا شَاءَ اللَّهُ ۚ إِنَّهُ يَعْلَمُ الْجَهْرَ وَمَا يَخْفَىٰ ( 7 ) አል አዕላ - Aya 7
አላህ ከሻው ነገር በስተቀር፡፡ እርሱ ግልጹን የሚሸሸገውንም ሁሉ ያውቃልና፡፡ አል አዕላ - Aya 7
وَنُيَسِّرُكَ لِلْيُسْرَىٰ ( 8 ) አል አዕላ - Aya 8
ለገሪቱም (ሕግጋት) እንገጥምሃለን፡፡ አል አዕላ - Aya 8
فَذَكِّرْ إِن نَّفَعَتِ الذِّكْرَىٰ ( 9 ) አል አዕላ - Aya 9
ግሣጼይቱ ብትጠቅም (ሰዎችን) ገሥጽም፡፡ አል አዕላ - Aya 9
سَيَذَّكَّرُ مَن يَخْشَىٰ ( 10 ) አል አዕላ - Aya 10
(አላህን) የሚፈራ ሰው በእርግጥ ይገሠጻል፡፡ አል አዕላ - Aya 10
وَيَتَجَنَّبُهَا الْأَشْقَى ( 11 ) አል አዕላ - Aya 11
መናጢውም ይርቃታል፡፡ አል አዕላ - Aya 11
الَّذِي يَصْلَى النَّارَ الْكُبْرَىٰ ( 12 ) አል አዕላ - Aya 12
ያ ታላቂቱን እሳት የሚገባው፡፡ አል አዕላ - Aya 12
ثُمَّ لَا يَمُوتُ فِيهَا وَلَا يَحْيَىٰ ( 13 ) አል አዕላ - Aya 13
ከዚያም በእርሷ ውስጥ አይሞትም ሕያውም አይኾንም፡፡ አል አዕላ - Aya 13
قَدْ أَفْلَحَ مَن تَزَكَّىٰ ( 14 ) አል አዕላ - Aya 14
የተጥራራ ሰው በእርግጥ ዳነ፡፡ አል አዕላ - Aya 14
وَذَكَرَ اسْمَ رَبِّهِ فَصَلَّىٰ ( 15 ) አል አዕላ - Aya 15
የጌታውንም ስም ያወሳና የሰገደ፡፡ አል አዕላ - Aya 15
بَلْ تُؤْثِرُونَ الْحَيَاةَ الدُّنْيَا ( 16 ) አል አዕላ - Aya 16
ይልቁንም ቅርቢቱን ሕይወት ትመርጣላችሁ፡፡ አል አዕላ - Aya 16
وَالْآخِرَةُ خَيْرٌ وَأَبْقَىٰ ( 17 ) አል አዕላ - Aya 17
መጨረሻይቱ (ሕይወት) በላጭ ሁል ጊዜ ዘውታሪም ስትኾን፡፡ አል አዕላ - Aya 17
إِنَّ هَٰذَا لَفِي الصُّحُفِ الْأُولَىٰ ( 18 ) አል አዕላ - Aya 18
ይህ በፊተኞቹ መጻሕፍት ውስጥ ያልለ ነው፡፡ አል አዕላ - Aya 18
صُحُفِ إِبْرَاهِيمَ وَمُوسَىٰ ( 19 ) አል አዕላ - Aya 19
በኢብራሂምና በሙሳ ጽሑፎች ውስጥ፡፡ አል አዕላ - Aya 19
Facebook Twitter Google+ Pinterest Reddit StumbleUpon Linkedin Tumblr Google Bookmarks Email

Select Translation

Select surah