Surah አል ማዑን

አማርኛ Muhammad Sadiq & Sani Habib

Surah አል ማዑን - Aya count 7
Facebook Twitter Google+ Pinterest Reddit StumbleUpon Linkedin Tumblr Google Bookmarks Email
أَرَأَيْتَ الَّذِي يُكَذِّبُ بِالدِّينِ ( 1 ) አል ማዑን - Aya 1
ያንን በምርመራው የሚያስተባብለውን አየህን? (ዐወቅከውን?) አል ማዑን - Aya 1
فَذَٰلِكَ الَّذِي يَدُعُّ الْيَتِيمَ ( 2 ) አል ማዑን - Aya 2
ይህም ያ የቲምን በኀይል የሚገፈትረው፤ አል ማዑን - Aya 2
وَلَا يَحُضُّ عَلَىٰ طَعَامِ الْمِسْكِينِ ( 3 ) አል ማዑን - Aya 3
ድኻንም በማብላት ላይ የማያግባባው ሰው ነው፡፡ አል ማዑን - Aya 3
فَوَيْلٌ لِّلْمُصَلِّينَ ( 4 ) አል ማዑን - Aya 4
ወዮላቸው ለሰጋጆች፡፡ አል ማዑን - Aya 4
الَّذِينَ هُمْ عَن صَلَاتِهِمْ سَاهُونَ ( 5 ) አል ማዑን - Aya 5
ለእነዚያ እነርሱ ከስግደታቸው ዘንጊዎች ለኾኑት፤ (ሰጋጆች)፡፡ አል ማዑን - Aya 5
الَّذِينَ هُمْ يُرَاءُونَ ( 6 ) አል ማዑን - Aya 6
ለእነዚያ እነርሱ ይዩልኝ ባዮች ለኾኑት፡፡ አል ማዑን - Aya 6
وَيَمْنَعُونَ الْمَاعُونَ ( 7 ) አል ማዑን - Aya 7
የዕቃ ትውስትንም (ሰዎችን) የሚከለክሉ ለኾኑት (ወዮላቸው)፡፡ አል ማዑን - Aya 7
Facebook Twitter Google+ Pinterest Reddit StumbleUpon Linkedin Tumblr Google Bookmarks Email

Select Translation

Select surah