Surah አል ኢንሺራሕ

አማርኛ Muhammad Sadiq & Sani Habib

Surah አል ኢንሺራሕ - Aya count 8
Facebook Twitter Google+ Pinterest Reddit StumbleUpon Linkedin Tumblr Google Bookmarks Email
أَلَمْ نَشْرَحْ لَكَ صَدْرَكَ ( 1 ) አል ኢንሺራሕ - Aya 1
ልብህን ለአንተ አላሰፋንልህምን? (አስፍተንልሃል)፡፡ አል ኢንሺራሕ - Aya 1
وَوَضَعْنَا عَنكَ وِزْرَكَ ( 2 ) አል ኢንሺራሕ - Aya 2
ሸክምህንም ካንተ አውርደንልሃል፡፡ አል ኢንሺራሕ - Aya 2
الَّذِي أَنقَضَ ظَهْرَكَ ( 3 ) አል ኢንሺራሕ - Aya 3
ያንን ጀርባህን ያከበደውን (ሸክም)፡፡ አል ኢንሺራሕ - Aya 3
وَرَفَعْنَا لَكَ ذِكْرَكَ ( 4 ) አል ኢንሺራሕ - Aya 4
መወሳትህንም ላንተ ከፍ አድርገንልሃል፡፡ አል ኢንሺራሕ - Aya 4
فَإِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا ( 5 ) አል ኢንሺራሕ - Aya 5
ከችግርም ጋር ምቾት አልለ፡፡ አል ኢንሺራሕ - Aya 5
إِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا ( 6 ) አል ኢንሺራሕ - Aya 6
ከችግር ጋር በእርግጥ ምቾት አልለ፡፡ አል ኢንሺራሕ - Aya 6
فَإِذَا فَرَغْتَ فَانصَبْ ( 7 ) አል ኢንሺራሕ - Aya 7
በጨረስክም ጊዜ ልፋ፡፡ (ቀጥል)፡፡ አል ኢንሺራሕ - Aya 7
وَإِلَىٰ رَبِّكَ فَارْغَب ( 8 ) አል ኢንሺራሕ - Aya 8
ወደ ጌታህም ብቻ ከጅል፡፡ አል ኢንሺራሕ - Aya 8
Facebook Twitter Google+ Pinterest Reddit StumbleUpon Linkedin Tumblr Google Bookmarks Email

Select Translation

Select surah