Surah አል ኢንፊጣር

አማርኛ Muhammad Sadiq & Sani Habib

Surah አል ኢንፊጣር - Aya count 19
Facebook Twitter Google+ Pinterest Reddit StumbleUpon Linkedin Tumblr Google Bookmarks Email
إِذَا السَّمَاءُ انفَطَرَتْ ( 1 ) አል ኢንፊጣር - Aya 1
ሰማይ በተሰነጠቀች ጊዜ፤ አል ኢንፊጣር - Aya 1
وَإِذَا الْكَوَاكِبُ انتَثَرَتْ ( 2 ) አል ኢንፊጣር - Aya 2
ከዋክብትም ተበታትነው በወደቁ ጊዜ፤ አል ኢንፊጣር - Aya 2
وَإِذَا الْبِحَارُ فُجِّرَتْ ( 3 ) አል ኢንፊጣር - Aya 3
ባሕሮችም በተከፈቱና በተደበላለቁ ጊዜ፤ አል ኢንፊጣር - Aya 3
وَإِذَا الْقُبُورُ بُعْثِرَتْ ( 4 ) አል ኢንፊጣር - Aya 4
መቃብሮችም በተገለባበጡና (ሙታን) በተነሱ ጊዜ፤ አል ኢንፊጣር - Aya 4
عَلِمَتْ نَفْسٌ مَّا قَدَّمَتْ وَأَخَّرَتْ ( 5 ) አል ኢንፊጣር - Aya 5
ማንኛይቱም ነፍስ ያስቀደመችውንና ያቆየችውን ታውቃለች፡፡ አል ኢንፊጣር - Aya 5
يَا أَيُّهَا الْإِنسَانُ مَا غَرَّكَ بِرَبِّكَ الْكَرِيمِ ( 6 ) አል ኢንፊጣር - Aya 6
አንተ ሰው ሆይ! በቸሩ ጌታህ ምን አታለለህ? አል ኢንፊጣር - Aya 6
الَّذِي خَلَقَكَ فَسَوَّاكَ فَعَدَلَكَ ( 7 ) አል ኢንፊጣር - Aya 7
በዚያ በፈጠረህ አካለ ሙሉም ባደረገህ ባስተካከለህም፡፡ አል ኢንፊጣር - Aya 7
فِي أَيِّ صُورَةٍ مَّا شَاءَ رَكَّبَكَ ( 8 ) አል ኢንፊጣር - Aya 8
በማንኛውም በሻው ቅርፅ በገጣጠመህ (ጌታህ ምን አታለለህ)፡፡ አል ኢንፊጣር - Aya 8
كَلَّا بَلْ تُكَذِّبُونَ بِالدِّينِ ( 9 ) አል ኢንፊጣር - Aya 9
ተከልከሉ፤ በእውነቱ በፍርዱ ቀን ታስተባብላላችሁ፡፡ አል ኢንፊጣር - Aya 9
وَإِنَّ عَلَيْكُمْ لَحَافِظِينَ ( 10 ) አል ኢንፊጣር - Aya 10
በእናንተ ላይ ተጠባባቂዎች ያሉባችሁ፤ ስትኾኑ፤ አል ኢንፊጣር - Aya 10
كِرَامًا كَاتِبِينَ ( 11 ) አል ኢንፊጣር - Aya 11
የተከበሩ ጸሐፊዎች የኾኑ፤ (ተጠባባቂዎች)፡፡ አል ኢንፊጣር - Aya 11
يَعْلَمُونَ مَا تَفْعَلُونَ ( 12 ) አል ኢንፊጣር - Aya 12
የምትሠሩትን ሁሉ የሚያውቁ፡፡ አል ኢንፊጣር - Aya 12
إِنَّ الْأَبْرَارَ لَفِي نَعِيمٍ ( 13 ) አል ኢንፊጣር - Aya 13
እውነተኞቹ ምእምናን በእርግጥ በገነት ውስጥ ናቸው፡፡ አል ኢንፊጣር - Aya 13
وَإِنَّ الْفُجَّارَ لَفِي جَحِيمٍ ( 14 ) አል ኢንፊጣር - Aya 14
ከሓዲዎቹም በእርግጥ በገሀነም ውስጥ ናቸው፡፡ አል ኢንፊጣር - Aya 14
يَصْلَوْنَهَا يَوْمَ الدِّينِ ( 15 ) አል ኢንፊጣር - Aya 15
በፍርዱ ቀን ይገቧታል፡፡ አል ኢንፊጣር - Aya 15
وَمَا هُمْ عَنْهَا بِغَائِبِينَ ( 16 ) አል ኢንፊጣር - Aya 16
እነርሱም ከርሷ ራቂዎች አይደሉም፡፡ አል ኢንፊጣር - Aya 16
وَمَا أَدْرَاكَ مَا يَوْمُ الدِّينِ ( 17 ) አል ኢንፊጣር - Aya 17
የፍርድ ቀን ምን እንደኾነ ምን አሳወቀህ? አል ኢንፊጣር - Aya 17
ثُمَّ مَا أَدْرَاكَ مَا يَوْمُ الدِّينِ ( 18 ) አል ኢንፊጣር - Aya 18
ከዚያም የፍርዱ ቀን ምን እንደኾነ ምን አሳወቀህ? አል ኢንፊጣር - Aya 18
يَوْمَ لَا تَمْلِكُ نَفْسٌ لِّنَفْسٍ شَيْئًا ۖ وَالْأَمْرُ يَوْمَئِذٍ لِّلَّهِ ( 19 ) አል ኢንፊጣር - Aya 19
(እርሱ) ማንኛይቱም ነፍስ ለሌላይቱ ነፍስ ምንም ማድረግን የማትችልበት ቀን ነው፡፡ ነገሩም ሁሉ በዚያ ቀን ለአላህ ብቻ ነው፡፡ አል ኢንፊጣር - Aya 19
Facebook Twitter Google+ Pinterest Reddit StumbleUpon Linkedin Tumblr Google Bookmarks Email

Select Translation

Select surah