Surah አል ሙጠፊፉን

አማርኛ Muhammad Sadiq & Sani Habib

Surah አል ሙጠፊፉን - Aya count 36
Facebook Twitter Google+ Pinterest Reddit StumbleUpon Linkedin Tumblr Google Bookmarks Email
وَيْلٌ لِّلْمُطَفِّفِينَ ( 1 ) አል ሙጠፊፉን - Aya 1
ለሰላቢዎች ወዮላቸው፡፡ አል ሙጠፊፉን - Aya 1
الَّذِينَ إِذَا اكْتَالُوا عَلَى النَّاسِ يَسْتَوْفُونَ ( 2 ) አል ሙጠፊፉን - Aya 2
ለእነዚያ ከሰዎች ባስሰፈሩ ጊዜ የሚያስሞሉ፡፡ አል ሙጠፊፉን - Aya 2
وَإِذَا كَالُوهُمْ أَو وَّزَنُوهُمْ يُخْسِرُونَ ( 3 ) አል ሙጠፊፉን - Aya 3
ለእነርሱም (ለሰዎቹ) በሰፈሩ ወይም በመዘኑላቸው ጊዜ የሚያጎድሉ (ለኾኑት)፡፡ አል ሙጠፊፉን - Aya 3
أَلَا يَظُنُّ أُولَٰئِكَ أَنَّهُم مَّبْعُوثُونَ ( 4 ) አል ሙጠፊፉን - Aya 4
እነዚያ እነርሱ ተቀስቃሾች መኾናቸውን አያውቁምን? አል ሙጠፊፉን - Aya 4
لِيَوْمٍ عَظِيمٍ ( 5 ) አል ሙጠፊፉን - Aya 5
በታላቁ ቀን፡፡ አል ሙጠፊፉን - Aya 5
يَوْمَ يَقُومُ النَّاسُ لِرَبِّ الْعَالَمِينَ ( 6 ) አል ሙጠፊፉን - Aya 6
ሰዎች ሁሉ ለዓለማት ጌታ (ፍርድ)፤ በሚቆሙበት ቀን (ተቀስቃሾች መኾናቸውን)፡፡ አል ሙጠፊፉን - Aya 6
كَلَّا إِنَّ كِتَابَ الْفُجَّارِ لَفِي سِجِّينٍ ( 7 ) አል ሙጠፊፉን - Aya 7
በእውነት የከሓዲዎቹ (የሰላቢዎቹ) መጽሐፍ በእርግጥ በሲጂን ውስጥ ነው፡፡ አል ሙጠፊፉን - Aya 7
وَمَا أَدْرَاكَ مَا سِجِّينٌ ( 8 ) አል ሙጠፊፉን - Aya 8
ሲጂንም ምን እንደ ኾነ ምን አሳወቀህ? አል ሙጠፊፉን - Aya 8
كِتَابٌ مَّرْقُومٌ ( 9 ) አል ሙጠፊፉን - Aya 9
የታተመ መጽሐፍ ነው፡፡ አል ሙጠፊፉን - Aya 9
وَيْلٌ يَوْمَئِذٍ لِّلْمُكَذِّبِينَ ( 10 ) አል ሙጠፊፉን - Aya 10
ለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡ አል ሙጠፊፉን - Aya 10
الَّذِينَ يُكَذِّبُونَ بِيَوْمِ الدِّينِ ( 11 ) አል ሙጠፊፉን - Aya 11
ለእነዚያ በፍርዱ ቀን ለሚያስተባብሉት፡፡ አል ሙጠፊፉን - Aya 11
وَمَا يُكَذِّبُ بِهِ إِلَّا كُلُّ مُعْتَدٍ أَثِيمٍ ( 12 ) አል ሙጠፊፉን - Aya 12
በእርሱም ወሰን አላፊ ኀጢአተኛ ሁሉ እንጅ ሌላ አያስተባብልም፡፡ አል ሙጠፊፉን - Aya 12
إِذَا تُتْلَىٰ عَلَيْهِ آيَاتُنَا قَالَ أَسَاطِيرُ الْأَوَّلِينَ ( 13 ) አል ሙጠፊፉን - Aya 13
አንቀጾቻችን በእርሱ ላይ በተነበቡ ጊዜ «የመጀመሪያዎቹ ሰዎች ተረቶች ናቸው» ይላል፡፡ አል ሙጠፊፉን - Aya 13
كَلَّا ۖ بَلْ ۜ رَانَ عَلَىٰ قُلُوبِهِم مَّا كَانُوا يَكْسِبُونَ ( 14 ) አል ሙጠፊፉን - Aya 14
ይከልከል፤ ይልቁንም በልቦቻቸው ላይ ይሠሩት የነበሩት (ኀጢአት) ደገደገባቸው፡፡ አል ሙጠፊፉን - Aya 14
كَلَّا إِنَّهُمْ عَن رَّبِّهِمْ يَوْمَئِذٍ لَّمَحْجُوبُونَ ( 15 ) አል ሙጠፊፉን - Aya 15
ይከልከሉ፤ እነርሱ በዚያ ቀን ከጌታቸው (ማየት) ተጋራጆች ናቸው፡፡ አል ሙጠፊፉን - Aya 15
ثُمَّ إِنَّهُمْ لَصَالُو الْجَحِيمِ ( 16 ) አል ሙጠፊፉን - Aya 16
ከዚያም እነርሱ በእርግጥ ገሀነምን ገቢዎች ናቸው፡፡ አል ሙጠፊፉን - Aya 16
ثُمَّ يُقَالُ هَٰذَا الَّذِي كُنتُم بِهِ تُكَذِّبُونَ ( 17 ) አል ሙጠፊፉን - Aya 17
ከዚያም «ይህ ያ በእርሱ ታስተባብሉበት የነበራችሁት ነው» ይባላሉ፡፡ አል ሙጠፊፉን - Aya 17
كَلَّا إِنَّ كِتَابَ الْأَبْرَارِ لَفِي عِلِّيِّينَ ( 18 ) አል ሙጠፊፉን - Aya 18
በእውነቱ የእውነተኞቹ ምእምናን መጽሐፍ በዒሊዮን ውስጥ ነው፡፡ አል ሙጠፊፉን - Aya 18
وَمَا أَدْرَاكَ مَا عِلِّيُّونَ ( 19 ) አል ሙጠፊፉን - Aya 19
ዒሊዮንም ምን እንደ ኾነ ምን አሳወቀህ? አል ሙጠፊፉን - Aya 19
كِتَابٌ مَّرْقُومٌ ( 20 ) አል ሙጠፊፉን - Aya 20
የታተመ መጽሐፍ ነው፡፡ አል ሙጠፊፉን - Aya 20
يَشْهَدُهُ الْمُقَرَّبُونَ ( 21 ) አል ሙጠፊፉን - Aya 21
ባለሟልዎቹ ይጣዱታል፡፡ አል ሙጠፊፉን - Aya 21
إِنَّ الْأَبْرَارَ لَفِي نَعِيمٍ ( 22 ) አል ሙጠፊፉን - Aya 22
እውነተኞቹ ምእምናን በእርግጥ በድሎት (ገነት) ውስጥ ናቸው፡፡ አል ሙጠፊፉን - Aya 22
عَلَى الْأَرَائِكِ يَنظُرُونَ ( 23 ) አል ሙጠፊፉን - Aya 23
በባለ አጎበር አልጋዎች ላይ ኾነው ይመለከታሉ፡፡ አል ሙጠፊፉን - Aya 23
تَعْرِفُ فِي وُجُوهِهِمْ نَضْرَةَ النَّعِيمِ ( 24 ) አል ሙጠፊፉን - Aya 24
በፊቶቻቸው ላይ የድሎትን ውበት ታውቃለህ፡፡ አል ሙጠፊፉን - Aya 24
يُسْقَوْنَ مِن رَّحِيقٍ مَّخْتُومٍ ( 25 ) አል ሙጠፊፉን - Aya 25
ተጣርቶ ከታተመ ጠጅ ይጠጣሉ፡፡ አል ሙጠፊፉን - Aya 25
خِتَامُهُ مِسْكٌ ۚ وَفِي ذَٰلِكَ فَلْيَتَنَافَسِ الْمُتَنَافِسُونَ ( 26 ) አል ሙጠፊፉን - Aya 26
ማተሚያው ምስክ ከኾነ፤ በዚህም ተሽቀዳዳሚዎች ይሽቀዳደሙ፡፡ አል ሙጠፊፉን - Aya 26
وَمِزَاجُهُ مِن تَسْنِيمٍ ( 27 ) አል ሙጠፊፉን - Aya 27
መበረዣውም ከተስኒም ነው፡፡ አል ሙጠፊፉን - Aya 27
عَيْنًا يَشْرَبُ بِهَا الْمُقَرَّبُونَ ( 28 ) አል ሙጠፊፉን - Aya 28
ባለሟሎቹ ከእርሷ የሚጠጡላት ምንጭ ናት፡፡ አል ሙጠፊፉን - Aya 28
إِنَّ الَّذِينَ أَجْرَمُوا كَانُوا مِنَ الَّذِينَ آمَنُوا يَضْحَكُونَ ( 29 ) አል ሙጠፊፉን - Aya 29
እነዚያ ያምመጹት በእነዚያ ባመኑት በእርግጥ ይስቁ ነበሩ፡፡ አል ሙጠፊፉን - Aya 29
وَإِذَا مَرُّوا بِهِمْ يَتَغَامَزُونَ ( 30 ) አል ሙጠፊፉን - Aya 30
በእነርሱም ላይ ባለፉ ጊዜ ይጠቃቀሱ ነበር፡፡ አል ሙጠፊፉን - Aya 30
وَإِذَا انقَلَبُوا إِلَىٰ أَهْلِهِمُ انقَلَبُوا فَكِهِينَ ( 31 ) አል ሙጠፊፉን - Aya 31
ወደ ቤተሰቦቻቸውም በተመለሱ ጊዜ (በመሳለቃቸው) ተደሳቾች ኾነው ይመለሱ ነበር፡፡ አል ሙጠፊፉን - Aya 31
وَإِذَا رَأَوْهُمْ قَالُوا إِنَّ هَٰؤُلَاءِ لَضَالُّونَ ( 32 ) አል ሙጠፊፉን - Aya 32
ባዩዋቸውም ጊዜ «እነዚህ በእርግጥ ተሳሳቾች ናቸው» ይሉ ነበር፡፡ አል ሙጠፊፉን - Aya 32
وَمَا أُرْسِلُوا عَلَيْهِمْ حَافِظِينَ ( 33 ) አል ሙጠፊፉን - Aya 33
በነርሱ ላይ ተጠባባቂዎች ተደርገው ያልተላኩ ሲኾኑ፡፡ አል ሙጠፊፉን - Aya 33
فَالْيَوْمَ الَّذِينَ آمَنُوا مِنَ الْكُفَّارِ يَضْحَكُونَ ( 34 ) አል ሙጠፊፉን - Aya 34
ዛሬ (በትንሣኤ ቀን) እነዚያ ያመኑት በከሓዲዎቹ ይስቃሉ፡፡ አል ሙጠፊፉን - Aya 34
عَلَى الْأَرَائِكِ يَنظُرُونَ ( 35 ) አል ሙጠፊፉን - Aya 35
በባለ አጎበር አልጋዎች ላይ ኾነው የሚመለከቱ ሲኾኑ (ይስቃሉ)፡፡ አል ሙጠፊፉን - Aya 35
هَلْ ثُوِّبَ الْكُفَّارُ مَا كَانُوا يَفْعَلُونَ ( 36 ) አል ሙጠፊፉን - Aya 36
ከሓዲዎች ይሠሩት የነበሩትን (ዋጋ) ተመነዱን? (ይላሉ)፡፡ አል ሙጠፊፉን - Aya 36
Facebook Twitter Google+ Pinterest Reddit StumbleUpon Linkedin Tumblr Google Bookmarks Email

Select Translation

Select surah