Surah አል ቀድር

አማርኛ Muhammad Sadiq & Sani Habib

Surah አል ቀድር - Aya count 5
Facebook Twitter Google+ Pinterest Reddit StumbleUpon Linkedin Tumblr Google Bookmarks Email
إِنَّا أَنزَلْنَاهُ فِي لَيْلَةِ الْقَدْرِ ( 1 ) አል ቀድር - Aya 1
እኛ (ቁርኣኑን) በመወሰኛይቱ ሌሊት አወረድነው፡፡ አል ቀድር - Aya 1
وَمَا أَدْرَاكَ مَا لَيْلَةُ الْقَدْرِ ( 2 ) አል ቀድር - Aya 2
መወሰኛይቱም ሌሊተ ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ? አል ቀድር - Aya 2
لَيْلَةُ الْقَدْرِ خَيْرٌ مِّنْ أَلْفِ شَهْرٍ ( 3 ) አል ቀድር - Aya 3
መወሰኛይቱ ሌሊት ከሺሕ ወር በላጭ ናት፡፡ አል ቀድር - Aya 3
تَنَزَّلُ الْمَلَائِكَةُ وَالرُّوحُ فِيهَا بِإِذْنِ رَبِّهِم مِّن كُلِّ أَمْرٍ ( 4 ) አል ቀድር - Aya 4
በርሷ ውስጥ መላእክትና መንፈሱ በጌታቸው ፈቃድ በነገሩ ሁሉ ይወርዳሉ፡፡ አል ቀድር - Aya 4
سَلَامٌ هِيَ حَتَّىٰ مَطْلَعِ الْفَجْرِ ( 5 ) አል ቀድር - Aya 5
እርስዋ እስከ ጎህ መውጣት ድረስ ሰላም ብቻ ናት፡፡ አል ቀድር - Aya 5
Facebook Twitter Google+ Pinterest Reddit StumbleUpon Linkedin Tumblr Google Bookmarks Email

Select Translation

Select surah