Surah አል ፈለቅ

አማርኛ Muhammad Sadiq & Sani Habib

Surah አል ፈለቅ - Aya count 5
Facebook Twitter Google+ Pinterest Reddit StumbleUpon Linkedin Tumblr Google Bookmarks Email
قُلْ أَعُوذُ بِرَبِّ الْفَلَقِ ( 1 ) አል ፈለቅ - Aya 1
በል «በተፈልቃቂው ጎህ ጌታ እጠበቃለሁ፡፡ አል ፈለቅ - Aya 1
مِن شَرِّ مَا خَلَقَ ( 2 ) አል ፈለቅ - Aya 2
«ከፈጠረው ፍጡር ሁሉ ክፋት፡፡ አል ፈለቅ - Aya 2
وَمِن شَرِّ غَاسِقٍ إِذَا وَقَبَ ( 3 ) አል ፈለቅ - Aya 3
«ከሌሊትም ክፋት ባጨለመ ጊዜ፤ አል ፈለቅ - Aya 3
وَمِن شَرِّ النَّفَّاثَاتِ فِي الْعُقَدِ ( 4 ) አል ፈለቅ - Aya 4
«በተቋጠሩ (ክሮች) ላይ ተፊዎች ከኾኑት (ደጋሚ) ሴቶችም ክፋት፡፡ አል ፈለቅ - Aya 4
وَمِن شَرِّ حَاسِدٍ إِذَا حَسَدَ ( 5 ) አል ፈለቅ - Aya 5
«ከምቀኛም ክፋት በተመቀኘ ጊዜ፤ (እጠበቃለሁ በል)፡፡» አል ፈለቅ - Aya 5
Facebook Twitter Google+ Pinterest Reddit StumbleUpon Linkedin Tumblr Google Bookmarks Email

Select Translation

Select surah