Surah አል ተካሱር

አማርኛ Muhammad Sadiq & Sani Habib

Surah አል ተካሱር - Aya count 8
Facebook Twitter Google+ Pinterest Reddit StumbleUpon Linkedin Tumblr Google Bookmarks Email
أَلْهَاكُمُ التَّكَاثُرُ ( 1 ) አል ተካሱር - Aya 1
በብዛት መፎካከር (ጌታችሁን ከመገዛት) አዘነጋችሁ፡፡ አል ተካሱር - Aya 1
حَتَّىٰ زُرْتُمُ الْمَقَابِرَ ( 2 ) አል ተካሱር - Aya 2
መቃብሮችን እስከ ጎበኛችሁ ድረስ፡፡ አል ተካሱር - Aya 2
كَلَّا سَوْفَ تَعْلَمُونَ ( 3 ) አል ተካሱር - Aya 3
ተከልከሉ፤ ወደፊት (ውጤቱን) ታውቃላችሁ፡፡ አል ተካሱር - Aya 3
ثُمَّ كَلَّا سَوْفَ تَعْلَمُونَ ( 4 ) አል ተካሱር - Aya 4
ከዚያም ተከልከሉ፤ ወደ ፊት ታውቃላችሁ፡፡ አል ተካሱር - Aya 4
كَلَّا لَوْ تَعْلَمُونَ عِلْمَ الْيَقِينِ ( 5 ) አል ተካሱር - Aya 5
በእውነቱ (የሚጠብቃችሁን) እርግጠኛ ዕውቀትን ብታውቁ ኖሮ፤ (ባልዘናጋችሁ ነበር)፡፡ አል ተካሱር - Aya 5
لَتَرَوُنَّ الْجَحِيمَ ( 6 ) አል ተካሱር - Aya 6
ገሀነምን በእርግጥ ታያላችሁ፡፡ አል ተካሱር - Aya 6
ثُمَّ لَتَرَوُنَّهَا عَيْنَ الْيَقِينِ ( 7 ) አል ተካሱር - Aya 7
ከዚያም እርግጠኛን ማየት ታዩዋታላችሁ፡፡ አል ተካሱር - Aya 7
ثُمَّ لَتُسْأَلُنَّ يَوْمَئِذٍ عَنِ النَّعِيمِ ( 8 ) አል ተካሱር - Aya 8
ከዚያም ከድሎታችሁ ሁሉ በዚያ ቀን ትጠየቃላችሁ፡፡ አል ተካሱር - Aya 8
Facebook Twitter Google+ Pinterest Reddit StumbleUpon Linkedin Tumblr Google Bookmarks Email

Select Translation

Select surah