Surah አል ለይል

አማርኛ Muhammad Sadiq & Sani Habib

Surah አል ለይል - Aya count 21
Facebook Twitter Google+ Pinterest Reddit StumbleUpon Linkedin Tumblr Google Bookmarks Email
وَاللَّيْلِ إِذَا يَغْشَىٰ ( 1 ) አል ለይል - Aya 1
በሌሊቱ እምላለሁ (በጨለማው) በሚሸፍን ጊዜ፡፡ አል ለይል - Aya 1
وَالنَّهَارِ إِذَا تَجَلَّىٰ ( 2 ) አል ለይል - Aya 2
በቀኑም፤ በተገለጸ ጊዜ፡፡ አል ለይል - Aya 2
وَمَا خَلَقَ الذَّكَرَ وَالْأُنثَىٰ ( 3 ) አል ለይል - Aya 3
ወንድንና ሴትን በፈጠረውም (አምላክ እምላለሁ)፡፡ አል ለይል - Aya 3
إِنَّ سَعْيَكُمْ لَشَتَّىٰ ( 4 ) አል ለይል - Aya 4
ሥራችሁ በእርግጥ የተለያየ ነው፡፡ አል ለይል - Aya 4
فَأَمَّا مَنْ أَعْطَىٰ وَاتَّقَىٰ ( 5 ) አል ለይል - Aya 5
የሰጠ ሰውማ ጌታውን የፈራም፡፡ አል ለይል - Aya 5
وَصَدَّقَ بِالْحُسْنَىٰ ( 6 ) አል ለይል - Aya 6
በመልካሚቱም (እምነት) ያረጋገጠ፤ አል ለይል - Aya 6
فَسَنُيَسِّرُهُ لِلْيُسْرَىٰ ( 7 ) አል ለይል - Aya 7
ለገሪቱ ሥራ እናዘጋጀዋለን፡፡ አል ለይል - Aya 7
وَأَمَّا مَن بَخِلَ وَاسْتَغْنَىٰ ( 8 ) አል ለይል - Aya 8
የሰሰተ ሰውማ የተብቃቃም፤ (በራሱ የተመካ)፤ አል ለይል - Aya 8
وَكَذَّبَ بِالْحُسْنَىٰ ( 9 ) አል ለይል - Aya 9
በመልካሚቱ (እምነት) ያሰተባበለም፤ አል ለይል - Aya 9
فَسَنُيَسِّرُهُ لِلْعُسْرَىٰ ( 10 ) አል ለይል - Aya 10
ለክፉይቱ ሥራ እናዘጋጀዋለን፡፡ አል ለይል - Aya 10
وَمَا يُغْنِي عَنْهُ مَالُهُ إِذَا تَرَدَّىٰ ( 11 ) አል ለይል - Aya 11
በወደቀም ጊዜ ገንዘቡ ከእርሱ ምንም አይጠቅመውም፡፡ አል ለይል - Aya 11
إِنَّ عَلَيْنَا لَلْهُدَىٰ ( 12 ) አል ለይል - Aya 12
ቅኑን መንገድ መግለጽ በእኛ ላይ አለብን፡፡ አል ለይል - Aya 12
وَإِنَّ لَنَا لَلْآخِرَةَ وَالْأُولَىٰ ( 13 ) አል ለይል - Aya 13
መጨረሻይቱም መጀመሪያይቱም ዓለም የእኛ ናቸው፡፡ አል ለይል - Aya 13
فَأَنذَرْتُكُمْ نَارًا تَلَظَّىٰ ( 14 ) አል ለይል - Aya 14
የምትንቀለቀልንም እሳት አስጠነቀቅኳችሁ (በላቸው)፡፡ አል ለይል - Aya 14
لَا يَصْلَاهَا إِلَّا الْأَشْقَى ( 15 ) አል ለይል - Aya 15
ከጠማማ በቀር ሌላ የማይገባት የኾነችን፡፡ አል ለይል - Aya 15
الَّذِي كَذَّبَ وَتَوَلَّىٰ ( 16 ) አል ለይል - Aya 16
ያ ያስተባበለና ከትዕዛዝ የሸሸው፡፡ አል ለይል - Aya 16
وَسَيُجَنَّبُهَا الْأَتْقَى ( 17 ) አል ለይል - Aya 17
አላህን በጣም ፈሪውም በእርግጥ ይርቃታል፡፡ አል ለይል - Aya 17
الَّذِي يُؤْتِي مَالَهُ يَتَزَكَّىٰ ( 18 ) አል ለይል - Aya 18
ያ የሚጥራራ ኾኖ ገንዘቡን (ለድኾች) የሚሰጠው፡፡ አል ለይል - Aya 18
وَمَا لِأَحَدٍ عِندَهُ مِن نِّعْمَةٍ تُجْزَىٰ ( 19 ) አል ለይል - Aya 19
ለአንድም ሰው እርሱ ዘንድ የምትመለስ ውለታ የለችም፡፡ አል ለይል - Aya 19
إِلَّا ابْتِغَاءَ وَجْهِ رَبِّهِ الْأَعْلَىٰ ( 20 ) አል ለይል - Aya 20
ግን የታላቅ ጌታውን ውዴታ ለመፈለግ (ይህንን ሠራ)፡፡ አል ለይል - Aya 20
وَلَسَوْفَ يَرْضَىٰ ( 21 ) አል ለይል - Aya 21
ወደፊትም በእርግጥ ይደሰታል፡፡ አል ለይል - Aya 21
Facebook Twitter Google+ Pinterest Reddit StumbleUpon Linkedin Tumblr Google Bookmarks Email

Select Translation

Select surah