Surah አል ዓዲያት

አማርኛ Muhammad Sadiq & Sani Habib

Surah አል ዓዲያት - Aya count 11
Facebook Twitter Google+ Pinterest Reddit StumbleUpon Linkedin Tumblr Google Bookmarks Email
وَالْعَادِيَاتِ ضَبْحًا ( 1 ) አል ዓዲያት - Aya 1
እያለከለኩ ሩዋጮች በኾኑት (ፈረሶች) እምላለሁ፡፡ አል ዓዲያት - Aya 1
فَالْمُورِيَاتِ قَدْحًا ( 2 ) አል ዓዲያት - Aya 2
(በሰኮናቸው) እያጋጩ እሳትን አውጪዎች በኾኑትም፤ አል ዓዲያት - Aya 2
فَالْمُغِيرَاتِ صُبْحًا ( 3 ) አል ዓዲያት - Aya 3
በማለዳ ወራሪዎች በኾኑትም፤ አል ዓዲያት - Aya 3
فَأَثَرْنَ بِهِ نَقْعًا ( 4 ) አል ዓዲያት - Aya 4
በእርሱ አቧራን በቀሰቀሱትም፤ አል ዓዲያት - Aya 4
فَوَسَطْنَ بِهِ جَمْعًا ( 5 ) አል ዓዲያት - Aya 5
በ(ጠላት) ክቢ መካከል በእርሱ (በጧት) በተጋፈጡትም እምላለሁ፡፡ አል ዓዲያት - Aya 5
إِنَّ الْإِنسَانَ لِرَبِّهِ لَكَنُودٌ ( 6 ) አል ዓዲያት - Aya 6
ሰው ለጌታው ብርቱ ከሓዲ ነው፡፡ አል ዓዲያት - Aya 6
وَإِنَّهُ عَلَىٰ ذَٰلِكَ لَشَهِيدٌ ( 7 ) አል ዓዲያት - Aya 7
እርሱም በዚህ ላይ መስካሪ ነው፡፡ አል ዓዲያት - Aya 7
وَإِنَّهُ لِحُبِّ الْخَيْرِ لَشَدِيدٌ ( 8 ) አል ዓዲያት - Aya 8
እርሱም ገንዘብን ለመውደድ በጣም ብርቱ ነው፡፡ አል ዓዲያት - Aya 8
أَفَلَا يَعْلَمُ إِذَا بُعْثِرَ مَا فِي الْقُبُورِ ( 9 ) አል ዓዲያት - Aya 9
(ሰው) አያውቅምን? በመቃብሮች ያሉት (ሙታን) በተቀሰቀሱ ጊዜ፤ አል ዓዲያት - Aya 9
وَحُصِّلَ مَا فِي الصُّدُورِ ( 10 ) አል ዓዲያት - Aya 10
በልቦች ውስጥ ያለውም ሁሉ በተገለጸ ጊዜ (እንዴት እንደሚኾን)፡፡ አል ዓዲያት - Aya 10
إِنَّ رَبَّهُم بِهِمْ يَوْمَئِذٍ لَّخَبِيرٌ ( 11 ) አል ዓዲያት - Aya 11
ጌታቸው በዚያ ቀን በእነርሱ (ነገር) በእርግጥ ውስጠ አዋቂ ነው፡፡ አል ዓዲያት - Aya 11
Facebook Twitter Google+ Pinterest Reddit StumbleUpon Linkedin Tumblr Google Bookmarks Email

Select Translation

Select surah