The Holy Quran
Toggle navigation
85 Languages
Bahsa Acèh
Afrikaans
አማርኛ
العربية
অসমীয়া
Azəri
بلوچی
Tamaziɣt
Български
Bambara
বাংলা
Brahui
Bosanski
Croatian
České
Deutsch
ދިވެހި
Greek
English
Esperanto
Español
فارسى
Fulani
Finnish
Français
Gujarati
Hausa
עברית Ivri
हिंदी
Hungarian
Indonesia
Italiano
日本語
Javanese
Kabyle
қазақ
khmer
kannada
한국어
कॉशुर, کأش
كوردی
Kyrgyz
Mandar
Macedonian
മലയാളം
Mandinka
Marathi
Mëranaw
Melayu
Burmese
नेपाली
Nederlands
Norwegian
Chichewa
Oromo
Punjabi
Polski
پښتو
Português
Română
Gypsy
Русский
Sindhi
සිංහල;
soomaali
Shqip
Svenska
Swahili
தமிழ்
తెలుగు
Тоҷикӣ
ไทย
Tigrinya
Tagalog
Türkçe
Татарча
Asante Twi
ئۇيغۇرچە
اردو
Ўзбек
tiếng Việt
Xhosa
Èdè Yorùbá
中文
Zulu
Surah
Index
Subjects
Hadith
Translations
Tafsir
Books
Downloads
Home
አማርኛ Muhammad Sadiq & Sani Habib
Surah አል ጠላቅ
Surah አል ጠላቅ
Your browser does not support the audio element.
አማርኛ Muhammad Sadiq & Sani Habib
Surah አል ጠላቅ - Aya count 12
Share
يَا أَيُّهَا النَّبِيُّ إِذَا طَلَّقْتُمُ النِّسَاءَ فَطَلِّقُوهُنَّ لِعِدَّتِهِنَّ وَأَحْصُوا الْعِدَّةَ ۖ وَاتَّقُوا اللَّهَ رَبَّكُمْ ۖ لَا تُخْرِجُوهُنَّ مِن بُيُوتِهِنَّ وَلَا يَخْرُجْنَ إِلَّا أَن يَأْتِينَ بِفَاحِشَةٍ مُّبَيِّنَةٍ ۚ وَتِلْكَ حُدُودُ اللَّهِ ۚ وَمَن يَتَعَدَّ حُدُودَ اللَّهِ فَقَدْ ظَلَمَ نَفْسَهُ ۚ لَا تَدْرِي لَعَلَّ اللَّهَ يُحْدِثُ بَعْدَ ذَٰلِكَ أَمْرًا
( 1 )
አንተ ነቢዩ ሆይ! ሴቶችን መፍታት ባሰባችሁ ጊዜ፤ ለዒዳቸው ፍቱዋቸው፡፡ ዒዳንም ቁጠሩ፡፡ አላህንም ጌታችሁን ፍሩ፡፡ ግልጽ የኾነችን ጠያፍ ካልሠሩ በስተቀር ከቤቶቻቸው አታውጡዋቸው፤ አይውጡም፡፡ ይህችም የአላህ ሕግጋት ናት፡፡ የአላህንም ሕግጋት የተላለፈ ሰው በእርግጥ ነፍሱን በደለ፡፡ ከዚህ (ፍች) በኋላ አላህ (የመማለስ) ነገርን ምናልባት ያመጣ እንደኾነ አታውቅም፡፡
فَإِذَا بَلَغْنَ أَجَلَهُنَّ فَأَمْسِكُوهُنَّ بِمَعْرُوفٍ أَوْ فَارِقُوهُنَّ بِمَعْرُوفٍ وَأَشْهِدُوا ذَوَيْ عَدْلٍ مِّنكُمْ وَأَقِيمُوا الشَّهَادَةَ لِلَّهِ ۚ ذَٰلِكُمْ يُوعَظُ بِهِ مَن كَانَ يُؤْمِنُ بِاللَّهِ وَالْيَوْمِ الْآخِرِ ۚ وَمَن يَتَّقِ اللَّهَ يَجْعَل لَّهُ مَخْرَجًا
( 2 )
ጊዜያቸውንም ለመዳረስ በተቃረቡ ጊዜ በመልካም ያዙዋቸው፡፡ ወይም በመልካም ተለያዩዋቸው፡፡ ከእናንተም ውስጥ ሁለት የትክክለኛነት ባለቤቶችን አስመስክሩ፡፡ ምስክርነትንም ለአላህ አስተካክሉ፡፡ ይህ በአላህና በመጨረሻው ቀን የሚያምን የኾነ ሰው ሁሉ በእርሱ ይገሰጽበታል፡፡ አላህንም የሚፈራ ሰው ለእርሱ መውጫን ያደርግለታል፡፡
وَيَرْزُقْهُ مِنْ حَيْثُ لَا يَحْتَسِبُ ۚ وَمَن يَتَوَكَّلْ عَلَى اللَّهِ فَهُوَ حَسْبُهُ ۚ إِنَّ اللَّهَ بَالِغُ أَمْرِهِ ۚ قَدْ جَعَلَ اللَّهُ لِكُلِّ شَيْءٍ قَدْرًا
( 3 )
ከማያስበውም በኩል ሲሳየን ይሰጠዋል፡፡ በአላህም ላይ የሚጠጋ ሰው እርሱ በቂው ነው፡፡ አላህ ፈቃዱን አድራሽ ነው፡፡ አላህ ለነገሩ ሁሉ የተወሰነ ጊዜን በእርግጥ አድርጓል፡፡
وَاللَّائِي يَئِسْنَ مِنَ الْمَحِيضِ مِن نِّسَائِكُمْ إِنِ ارْتَبْتُمْ فَعِدَّتُهُنَّ ثَلَاثَةُ أَشْهُرٍ وَاللَّائِي لَمْ يَحِضْنَ ۚ وَأُولَاتُ الْأَحْمَالِ أَجَلُهُنَّ أَن يَضَعْنَ حَمْلَهُنَّ ۚ وَمَن يَتَّقِ اللَّهَ يَجْعَل لَّهُ مِنْ أَمْرِهِ يُسْرًا
( 4 )
እኒያም ከሴቶቻቸው ከአደፍ ያቋረጡት (በዒዳቸው ሕግ) ብትጠራጠሩ ዒዳቸው ሦስት ወር ነው፡፡ እኒያም ገና አደፍን ያላዩት (ዒዳቸው እንደዚሁ ነው)፡፡ የእርግዝና ባለቤቶችም ጊዜያቸው እርጉዛቸውን መውለድ ነው፡፡ አላህንም የሚፈራ ሰው ከነገሩ ሁሉ ለርሱ መግራትን ያደርግለታል፡፡
ذَٰلِكَ أَمْرُ اللَّهِ أَنزَلَهُ إِلَيْكُمْ ۚ وَمَن يَتَّقِ اللَّهَ يُكَفِّرْ عَنْهُ سَيِّئَاتِهِ وَيُعْظِمْ لَهُ أَجْرًا
( 5 )
ይህ የአላህ ፍርድ ነው፡፡ ወደእናንተ አወረደው፡፡ አላህንም የሚፈራ ሰው ኀጢኣቶቹን ከእርሱ ይሰርይለታል፡፡ ምንዳንም ለእርሱ ያተልቅለታል፡፡
أَسْكِنُوهُنَّ مِنْ حَيْثُ سَكَنتُم مِّن وُجْدِكُمْ وَلَا تُضَارُّوهُنَّ لِتُضَيِّقُوا عَلَيْهِنَّ ۚ وَإِن كُنَّ أُولَاتِ حَمْلٍ فَأَنفِقُوا عَلَيْهِنَّ حَتَّىٰ يَضَعْنَ حَمْلَهُنَّ ۚ فَإِنْ أَرْضَعْنَ لَكُمْ فَآتُوهُنَّ أُجُورَهُنَّ ۖ وَأْتَمِرُوا بَيْنَكُم بِمَعْرُوفٍ ۖ وَإِن تَعَاسَرْتُمْ فَسَتُرْضِعُ لَهُ أُخْرَىٰ
( 6 )
ከችሎታችሁ ከተቀመጣችሁበት ስፍራ አስቀምጧቸው፡፡ በእነርሱም ላይ ልታጣብቡ አትጉዷቸው፡፡ የእርግዝና ባለቤቶችም ቢኾኑ እርጉዛቸውን እስኪወልዱ ድረስ በእነርሱ ላይ ቀልቡ፡፡ ለእናንተም (ልጆቻችሁን) ቢያጠቡላችሁ ምንዳዎቻቸውን ስጧቸው፡፡ በመካከላችሁም በመልካም ነገር ተመካከሩ፡፡ ብትቸጋገሩም ለእርሱ ሌላ (ሴት) ታጠባለታለች፡፡
لِيُنفِقْ ذُو سَعَةٍ مِّن سَعَتِهِ ۖ وَمَن قُدِرَ عَلَيْهِ رِزْقُهُ فَلْيُنفِقْ مِمَّا آتَاهُ اللَّهُ ۚ لَا يُكَلِّفُ اللَّهُ نَفْسًا إِلَّا مَا آتَاهَا ۚ سَيَجْعَلُ اللَّهُ بَعْدَ عُسْرٍ يُسْرًا
( 7 )
የችሎታ ባለቤት ከችሎታው ይቀልብ፡፡ በእርሱም ላይ ሲሳዩ የተጠበበበት ሰው አላህ ከሰጠው ይቀልብ አላህ ነፍስን የሰጣትን እንጅ አያስገድድም፡፡ አላህ ከችግር በኋላ ምቾትን በእርግጥ ያደርጋል፡፡
وَكَأَيِّن مِّن قَرْيَةٍ عَتَتْ عَنْ أَمْرِ رَبِّهَا وَرُسُلِهِ فَحَاسَبْنَاهَا حِسَابًا شَدِيدًا وَعَذَّبْنَاهَا عَذَابًا نُّكْرًا
( 8 )
ከከተማም ከጌታዋ ትዕዛዝ ከመልክተኞቹም ያመጸች፣ ብርቱንም ቁጥጥር የተቆጣጠርናት፣ መጥፎንም ቅጣት የቀጣናት ብዙ ናት፡፡
فَذَاقَتْ وَبَالَ أَمْرِهَا وَكَانَ عَاقِبَةُ أَمْرِهَا خُسْرًا
( 9 )
የነገርዋንም ቅጣት ቀመሰች፡፡ የነገርዋም መጨረሻ ከሳራ ኾነ፡፡
أَعَدَّ اللَّهُ لَهُمْ عَذَابًا شَدِيدًا ۖ فَاتَّقُوا اللَّهَ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ الَّذِينَ آمَنُوا ۚ قَدْ أَنزَلَ اللَّهُ إِلَيْكُمْ ذِكْرًا
( 10 )
አላህ ለእነርሱ ብርቱን ቅጣት አዘጋጀ፡፡ እናንተም የአእምሮ ባለቤቶች ሆይ! አላህን ፍሩ፡፡ እነዚያ ያመኑ (ሆይ)! አላህ ወደናንተ ግሳጼን በእርግጥ አወረደ፡፡ መልክተኛን (ላከ)፡፡
رَّسُولًا يَتْلُو عَلَيْكُمْ آيَاتِ اللَّهِ مُبَيِّنَاتٍ لِّيُخْرِجَ الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ مِنَ الظُّلُمَاتِ إِلَى النُّورِ ۚ وَمَن يُؤْمِن بِاللَّهِ وَيَعْمَلْ صَالِحًا يُدْخِلْهُ جَنَّاتٍ تَجْرِي مِن تَحْتِهَا الْأَنْهَارُ خَالِدِينَ فِيهَا أَبَدًا ۖ قَدْ أَحْسَنَ اللَّهُ لَهُ رِزْقًا
( 11 )
እነዚያን ያመኑትንና መልካሞችን የሠሩትን ከጨለማዎች ወደ ብርሃን ያወጣ ዘንድ የአላህን አንቀጾች ገላጮች ሲኾኑ በእናንተ ላይ የሚያነብላችሁን (ላከ)፡፡ በአላህም አንቀጾች የሚያምን፣ መልካምን ሥራ የሚሠራም ከሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈስሱባቸውን ገነቶች በውስጣቸው ዘለዓለም ዘውታሪዎች ሲኾኑ ያገባዋል፡፡ አላህ ለእርሱ ሲሳይን በእርግጥ አሳመረ፡፡
اللَّهُ الَّذِي خَلَقَ سَبْعَ سَمَاوَاتٍ وَمِنَ الْأَرْضِ مِثْلَهُنَّ يَتَنَزَّلُ الْأَمْرُ بَيْنَهُنَّ لِتَعْلَمُوا أَنَّ اللَّهَ عَلَىٰ كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ وَأَنَّ اللَّهَ قَدْ أَحَاطَ بِكُلِّ شَيْءٍ عِلْمًا
( 12 )
አላህ ያ ሰባትን ሰማያት የፈጠረ ነው፡፡ ከምድርም መሰላቸውን (ፈጥሮአል)፤ በመካከላቸው ትእዛዙ ይወርዳል፡፡ አላህ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ መኾኑን አላህም በነገሩ ሁሉ በዕውቀት ያካበበ መኾኑን በዕውቀት ያካበበ መኾኑን ታወቁ ዘንድ (ይህንን አሳወቃችሁ)፡፡
Share
Select Translation
Select from 75 Translations
Bahsa Acèh Teungku Mahjiddin Jusuf
Afrikaans Muhammad A Baker
አማርኛ Muhammad Sadiq & Sani Habib
العربية العربية
অসমীয়া Araur Rahman Khan
Azəri Oxumagin Savabi
بلوچی Qazi Abdul Majeed Sarbazi
Tamaziɣt Ramdane At Mansour
Български Български
Bambara N'ko
বাংলা ভাই গিরিশচন্দ্র সেন
বাংলা মুহিউদ্দীন খান
Brahui
Bosanski Besim Korkut
České České
Deutsch Deutsch
ދިވެހި ދިވެހި
English Sahih International
Pickthall
English Yusuf Ali
Esperanto Hadi Abdollahian
Español Español
فارسى فارسى
Fulani Peul-Fula-Fulfulde-Pular-Fula
Finnish
Français Abdour-Rahman Al-Houdhaifi
Hausa Hausa
עברית Ivri Subhi Ali Adawi
Hindi: हिन
Hungarian A_Kegyes_magyar
Indonesia Mashari
Italiano Italiano
日本語 日本語
Javanese Basa Jawa
한국어 한국어
कॉशुर, کأش
كوردی كوردی
മലയാളം മലയാളം
Mandinka Imam Momodou Ceesay
Mëranaw Guro Alim Saromantang
Melayu Melayu
Burmese
Dutch Keyzer
Norwegian Norwegian
Chichewa Yusuf Muhammad Kanyamula
Punjabi Saraiki ਪੰਜਾਬੀ • پنجابی
Polski Polski
پښتو abdulwali-عبدالولي
Português Português
Română Română
Gypsy Gypsy [Ähib Romani]
Русский Русский
Sindhi Sindhi
සිංහල; sin
soomaali soomaali
Shqip Shqip
Svenska Svenska
Swahili Swahili
தமிழ் தமிழ்
తెలుగు Dr. Abdul-Raheem Mohammed
Тоҷикӣ Тоҷикӣ
ไทย ไทย
Tigrinya Tagrainia
Tagalog Wikang Tagalog-Filipino-Pilipino
Türkçe Saad Al Ghamidi
Татарча Noghmani
Asante Twi
ئۇيغۇرچە ئۇيغۇرچە
اردو اردو
Ўзбек Ўзбек
tiếng Việt
Xhosa ISMAAEEL NGQOYIYANA
Èdè Yorùbá
中文 中文
Zulu Iqembu lezifundiswa laKwa Natal
Select surah
1- አል-ፋቲሃ
2- አል-በቀራህ
3- አል-ኢምራን
4- አል-ኒሳዕ
5- አል-ማኢዳህ
6- አል-አንዓም
7- አል-አዕራፍ
8- አል-አንፋል
9- አል-ተውባህ
10- ዩኑስ
11- ሁድ
12- ዩሱፍ
13- አል-ረዕድ
14- ኢብራሂም
15- አል ሒጅር
16- አል ነሕል
17- አል ኢስራዕ
18- አል ከህፍ
19- መርየም
20- ጣሃ
21- አል አንቢያ
22- አል ሐጅ
23- ሙዕሚኑን
24- አል ኑር
25- አልፉርቃን
26- አል አሹዐራዕ
27- አል ነምል
28- አል ቀሶስ
29- አል ዓንከቡት
30- አል ሩም
31- አል ሉቅማን
32- አል ሰጅዳህ
33- አል አሕዛብ
34- ሰበእ
35- ፋጢር
36- ያሲን
37- አል ሷፋት
38- ሷድ
39- አል ዙመር
40- አል ጋፊር
41- ፉሲለት
42- አል ሹራ
43- አል ዙኽሩፍ
44- አል ዱኻን
45- አል ጃሲያህ
46- አል አህቃፍ
47- ሙሃመድ
48- አል ፈትህ
49- አል ሑጅራት
50- ቃፍ
51- አል ዛሪያት
52- አል ጡር
53- አል ነጅም
54- አል ቀመር
55- አል ረሕማን
56- አል ዋቂዓህ
57- አል ሐዲድ
58- አል ሙጃደላ
59- አል ሐሽር
60- አል ሙምተሒናህ
61- አል ሶፍ
62- አል ጁሙዓህ
63- አል ሙናፊቁ
64- አል ተጋቡን
65- አል ጠላቅ
66- አል ተህሪም
67- አል ሙልክ
68- አል ቀለም
69- አል ሓቃህ
70- አል መዓሪጅ
71- ኑህ
72- አል ጂን
73- አል ሙዘሚል
74- አል ሙደሲር
75- አል ቂያማህ
76- አል ደህር
77- አል ሙርሰላ
78- አል ነበእ
79- አል ናዚዓት
80- ዐበሰ
81- አል ተክዊር
82- አል ኢንፊጣር
83- አል ሙጠፊፉን
84- አል ኢንሺቃቅ
85- አል ቡሩጅ
86- አል ጣሪቅ
87- አል አዕላ
88- አል ጋሺያህ
89- አል ፈጅር
90- አል በለድ
91- አል ሸምስ
92- አል ለይል
93- አል ዱሓ
94- አል ኢንሺራሕ
95- አል ቲን
96- አል ዐለቅ
97- አል ቀድር
98- አል-በይናህ
99- አል ዘልዘላህ
100- አል ዓዲያት
101- አል ቃሪዓሕ
102- አል ተካሱር
103- አል ዓስር
104- አል ሁመዛህ
105- አል ፊል
106- ቁረይሽ
107- አል ማዑን
108- ል ከውሰር
109- አል ካፊሩን
110- አል ነስር
111- አል ለሐብ
112- አል ኢኽላስ
113- አል ፈለቅ
114- አል ናስ
Select tafseer
Tafseer Ibn Khatheer
Tafseer Aljlalin
Tafseer Altabari
Tafseer Alqurtubi
Tafseer Alsaadi
Tafheem ul Quran
Random books
Saudi Arabia in 100 Questions
Islamic Monotheism
Islamic Studies Book 1
The Signs Before The Day Of Judgement
Guidance For Fasting Muslims