Surah አል ሁመዛህ

አማርኛ Muhammad Sadiq & Sani Habib

Surah አል ሁመዛህ - Aya count 9
Facebook Twitter Google+ Pinterest Reddit StumbleUpon Linkedin Tumblr Google Bookmarks Email
وَيْلٌ لِّكُلِّ هُمَزَةٍ لُّمَزَةٍ ( 1 ) አል ሁመዛህ - Aya 1
ለሃሜተኛ ለዘላፊ ሁሉ ወዮለት፡፡ አል ሁመዛህ - Aya 1
الَّذِي جَمَعَ مَالًا وَعَدَّدَهُ ( 2 ) አል ሁመዛህ - Aya 2
ለዚያ ገንዘብን የሰበሰበና የቆጣጠረው (ያደለበውም) ለኾነ ፤(ወዮለት)፡፡ አል ሁመዛህ - Aya 2
يَحْسَبُ أَنَّ مَالَهُ أَخْلَدَهُ ( 3 ) አል ሁመዛህ - Aya 3
ገንዘቡ የሚያዘወትረው መኾኑን ያስባል፡፡ አል ሁመዛህ - Aya 3
كَلَّا ۖ لَيُنبَذَنَّ فِي الْحُطَمَةِ ( 4 ) አል ሁመዛህ - Aya 4
ይከልከል፤ በሰባሪይቱ (እሳት) ውስጥ በእርግጥ ይጣላል፡፡ አል ሁመዛህ - Aya 4
وَمَا أَدْرَاكَ مَا الْحُطَمَةُ ( 5 ) አል ሁመዛህ - Aya 5
ሰባሪይቱም ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ? አል ሁመዛህ - Aya 5
نَارُ اللَّهِ الْمُوقَدَةُ ( 6 ) አል ሁመዛህ - Aya 6
የተነደደችው የአላህ እሳት ናት፡፡ አል ሁመዛህ - Aya 6
الَّتِي تَطَّلِعُ عَلَى الْأَفْئِدَةِ ( 7 ) አል ሁመዛህ - Aya 7
ያቺ በልቦች ላይ የምትዘልቅ የኾነችው፡፡ አል ሁመዛህ - Aya 7
إِنَّهَا عَلَيْهِم مُّؤْصَدَةٌ ( 8 ) አል ሁመዛህ - Aya 8
እርሷ በእርግጥ በእነርሱ ላይ የተዘጋጀች ናት፡፡ አል ሁመዛህ - Aya 8
فِي عَمَدٍ مُّمَدَّدَةٍ ( 9 ) አል ሁመዛህ - Aya 9
በተዘረጋች አዕማድ ውስጥ (የተዘጋች ናት)፡፡ አል ሁመዛህ - Aya 9
Facebook Twitter Google+ Pinterest Reddit StumbleUpon Linkedin Tumblr Google Bookmarks Email

Select Translation

Select surah