Surah አል ፊል

አማርኛ Muhammad Sadiq & Sani Habib

Surah አል ፊል - Aya count 5
Facebook Twitter Google+ Pinterest Reddit StumbleUpon Linkedin Tumblr Google Bookmarks Email
أَلَمْ تَرَ كَيْفَ فَعَلَ رَبُّكَ بِأَصْحَابِ الْفِيلِ ( 1 ) አል ፊል - Aya 1
በዝሆኑ ባለቤቶች ጌታህ እንዴት እንደሠራ አላወቅህምን? አል ፊል - Aya 1
أَلَمْ يَجْعَلْ كَيْدَهُمْ فِي تَضْلِيلٍ ( 2 ) አል ፊል - Aya 2
ተንኮላቸውን በጥፋት ውስጥ (ከንቱ) አላደረገምን? (አድርጓል)፡፡ አል ፊል - Aya 2
وَأَرْسَلَ عَلَيْهِمْ طَيْرًا أَبَابِيلَ ( 3 ) አል ፊል - Aya 3
በእነርሱም ላይ መንጎች የኾኑን ዎፎች ላከ፡፡ አል ፊል - Aya 3
تَرْمِيهِم بِحِجَارَةٍ مِّن سِجِّيلٍ ( 4 ) አል ፊል - Aya 4
ከተጠበሰ ጭቃ በኾነ ድንጋይ የምትወረውርባቸው የኾነችን፤ (አዕዋፍ)፡፡ አል ፊል - Aya 4
فَجَعَلَهُمْ كَعَصْفٍ مَّأْكُولٍ ( 5 ) አል ፊል - Aya 5
ቅጠሉ እንደ ተበላ አዝመራም አደረጋቸው፡፡ አል ፊል - Aya 5
Facebook Twitter Google+ Pinterest Reddit StumbleUpon Linkedin Tumblr Google Bookmarks Email

Select Translation

Select surah