Surah አል ለሐብ

አማርኛ Muhammad Sadiq & Sani Habib

Surah አል ለሐብ - Aya count 5
Facebook Twitter Google+ Pinterest Reddit StumbleUpon Linkedin Tumblr Google Bookmarks Email
تَبَّتْ يَدَا أَبِي لَهَبٍ وَتَبَّ ( 1 ) አል ለሐብ - Aya 1
የአቡ ለሀብ ሁለት እጆች ከሰሩ (ጠፉ፤ እርሱ) ከሰረም፡፡ አል ለሐብ - Aya 1
مَا أَغْنَىٰ عَنْهُ مَالُهُ وَمَا كَسَبَ ( 2 ) አል ለሐብ - Aya 2
ከእርሱ ገንዘቡና ያም ያፈራው ሁሉ ምንም አልጠቀመውም፡፡ አል ለሐብ - Aya 2
سَيَصْلَىٰ نَارًا ذَاتَ لَهَبٍ ( 3 ) አል ለሐብ - Aya 3
የመንቀልቀል ባለቤት የኾነችን እሳት በእርግጥ ይገባል፡፡ አል ለሐብ - Aya 3
وَامْرَأَتُهُ حَمَّالَةَ الْحَطَبِ ( 4 ) አል ለሐብ - Aya 4
ሚስቱም (ትገባለች)፤ እንጨት ተሸካሚ ስትኾን፡፡ አል ለሐብ - Aya 4
فِي جِيدِهَا حَبْلٌ مِّن مَّسَدٍ ( 5 ) አል ለሐብ - Aya 5
በአንገትዋ ላይ ከጭረት የኾነ ገመድ ያለባት ስትኾን፡፡ አል ለሐብ - Aya 5
Facebook Twitter Google+ Pinterest Reddit StumbleUpon Linkedin Tumblr Google Bookmarks Email

Select Translation

Select surah