Surah አል-ፋቲሃ

አማርኛ Muhammad Sadiq & Sani Habib

Surah አል-ፋቲሃ - Aya count 7
Facebook Twitter Google+ Pinterest Reddit StumbleUpon Linkedin Tumblr Google Bookmarks Email
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ ( 1 ) አል-ፋቲሃ - Aya 1
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡ አል-ፋቲሃ - Aya 1
الْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ ( 2 ) አል-ፋቲሃ - Aya 2
ምስጋና ለአላህ ይገባው የዓለማት ጌታ ለኾነው፤ አል-ፋቲሃ - Aya 2
الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ ( 3 ) አል-ፋቲሃ - Aya 3
እጅግ በጣም ርኅሩህ በጣም አዛኝ አል-ፋቲሃ - Aya 3
مَالِكِ يَوْمِ الدِّينِ ( 4 ) አል-ፋቲሃ - Aya 4
የፍርዱ ቀን ባለቤት ለኾነው፡፡ አል-ፋቲሃ - Aya 4
إِيَّاكَ نَعْبُدُ وَإِيَّاكَ نَسْتَعِينُ ( 5 ) አል-ፋቲሃ - Aya 5
አንተን ብቻ እንግገዛለን፤ አንተንም ብቻ እርዳታን እንለምናለን፡፡ አል-ፋቲሃ - Aya 5
اهْدِنَا الصِّرَاطَ الْمُسْتَقِيمَ ( 6 ) አል-ፋቲሃ - Aya 6
ቀጥተኛውን መንገድ ምራን፡፡ አል-ፋቲሃ - Aya 6
صِرَاطَ الَّذِينَ أَنْعَمْتَ عَلَيْهِمْ غَيْرِ الْمَغْضُوبِ عَلَيْهِمْ وَلَا الضَّالِّينَ ( 7 ) አል-ፋቲሃ - Aya 7
የእነዚያን በነርሱ ላይ በጎ የዋልክላቸውን በነሱ ላይ ያልተቆጣህባቸውንና ያልተሳሳቱትንም ሰዎች መንገድ (ምራን፤ በሉ)፡፡ አል-ፋቲሃ - Aya 7
Facebook Twitter Google+ Pinterest Reddit StumbleUpon Linkedin Tumblr Google Bookmarks Email

Select Translation

Select surah