Surah አል ዱሓ

አማርኛ Muhammad Sadiq & Sani Habib

Surah አል ዱሓ - Aya count 11
Facebook Twitter Google+ Pinterest Reddit StumbleUpon Linkedin Tumblr Google Bookmarks Email
وَالضُّحَىٰ ( 1 ) አል ዱሓ - Aya 1
በረፋዱ እምላለሁ፡፡ አል ዱሓ - Aya 1
وَاللَّيْلِ إِذَا سَجَىٰ ( 2 ) አል ዱሓ - Aya 2
በሌሊቱም ጸጥ ባለ ጊዜ፤ አል ዱሓ - Aya 2
مَا وَدَّعَكَ رَبُّكَ وَمَا قَلَىٰ ( 3 ) አል ዱሓ - Aya 3
ጌታህ አላሰናበተህም፤ አልጠላህምም፡፡ አል ዱሓ - Aya 3
وَلَلْآخِرَةُ خَيْرٌ لَّكَ مِنَ الْأُولَىٰ ( 4 ) አል ዱሓ - Aya 4
መጨረሻይቱም (ዓለም) ከመጀመሪያይቱ ይልቅ ላንተ በላጭ ናት፡፡ አል ዱሓ - Aya 4
وَلَسَوْفَ يُعْطِيكَ رَبُّكَ فَتَرْضَىٰ ( 5 ) አል ዱሓ - Aya 5
ጌታህም ወደ ፊት (ብዙን ስጦታ) በእርግጥ ይሰጥሃል፡፡ ትደሰታለህም፡፡ አል ዱሓ - Aya 5
أَلَمْ يَجِدْكَ يَتِيمًا فَآوَىٰ ( 6 ) አል ዱሓ - Aya 6
የቲም ኾነህ አላገኘህምና አላስጠጋህምን? (አስጠግቶሃል)፡፡ አል ዱሓ - Aya 6
وَوَجَدَكَ ضَالًّا فَهَدَىٰ ( 7 ) አል ዱሓ - Aya 7
የሳትክም ኾነህ አገኘህ መራህም፡፡ አል ዱሓ - Aya 7
وَوَجَدَكَ عَائِلًا فَأَغْنَىٰ ( 8 ) አል ዱሓ - Aya 8
ድኻም ኾነህ አገኘህ፤ አከበረህም፡፡ አል ዱሓ - Aya 8
فَأَمَّا الْيَتِيمَ فَلَا تَقْهَرْ ( 9 ) አል ዱሓ - Aya 9
የቲምንማ አትጨቁን፡፡ አል ዱሓ - Aya 9
وَأَمَّا السَّائِلَ فَلَا تَنْهَرْ ( 10 ) አል ዱሓ - Aya 10
ለማኝንም አትገላምጥ፡፡ አል ዱሓ - Aya 10
وَأَمَّا بِنِعْمَةِ رَبِّكَ فَحَدِّثْ ( 11 ) አል ዱሓ - Aya 11
በጌታህም ጸጋ አውራ፤ (ግለጻት)፡፡ አል ዱሓ - Aya 11
Facebook Twitter Google+ Pinterest Reddit StumbleUpon Linkedin Tumblr Google Bookmarks Email

Select Translation

Select surah