Surah አል ናስ

አማርኛ Muhammad Sadiq & Sani Habib

Surah አል ናስ - Aya count 6
Facebook Twitter Google+ Pinterest Reddit StumbleUpon Linkedin Tumblr Google Bookmarks Email
قُلْ أَعُوذُ بِرَبِّ النَّاسِ ( 1 ) አል ናስ - Aya 1
በል «በሰዎች ፈጣሪ እጠበቃለሁ፡፡ አል ናስ - Aya 1
مَلِكِ النَّاسِ ( 2 ) አል ናስ - Aya 2
«የሰዎች ሁሉ ንጉሥ በኾነው፡፡ አል ናስ - Aya 2
إِلَٰهِ النَّاسِ ( 3 ) አል ናስ - Aya 3
«የሰዎች አምላክ በኾነው፡፡ አል ናስ - Aya 3
مِن شَرِّ الْوَسْوَاسِ الْخَنَّاسِ ( 4 ) አል ናስ - Aya 4
«ብቅ እልም ባይ ከኾነው ጎትጓች (ሰይጣን) ክፋት፡፡ አል ናስ - Aya 4
الَّذِي يُوَسْوِسُ فِي صُدُورِ النَّاسِ ( 5 ) አል ናስ - Aya 5
«ከዚያ በሰዎች ልቦች ውስጥ የሚጎተጉት ከኾነው፡፡ አል ናስ - Aya 5
مِنَ الْجِنَّةِ وَالنَّاسِ ( 6 ) አል ናስ - Aya 6
«ከጋኔኖችም ከሰዎችም (ሰይጣናት እጠበቃለሁ በል)፡፡» አል ናስ - Aya 6
Facebook Twitter Google+ Pinterest Reddit StumbleUpon Linkedin Tumblr Google Bookmarks Email

Select Translation

Select surah